Paws ባይናንስ ላይ ሊስት የመደረግ እድሉ ከፍ እያለ ይገኛል
ሊኪዩዲቲውን ተመልከቱት 8 ፐርሰንት ! ያ ማለት 8 ቢልየን ቶክን.......
1. ባይቢት 1.2 ቢሊየን ወስዷል
2. OKX ከባይቢት ተመሳሳይ ነው 1.2 ካልሆነ ከበዛ 1.5
3. DEX
4. ሌሎች ኤክስቼንጆች (ቢትጌት ጌትአዮ ኩኮይን መሰል ሌሎች) የነዚህ አነስ ይላል + ለሁሉም አይደለም የሚሰጠው
የአራቱ ድምር 8 ቢልየን !? አይመስለኝም 😁
በነገራችን ላይ በዚሁ አጋጣሚ ኖትኮይን ለባይቢት ሊኪዩዲቲ 1.2 ቢልየን ቶክን ነበር የሰጠው.........12 ሚልየን ዶላር በላይ በሰአቱ ። ፓውስም ተመሳሳይ ነው የሰጠው ፤ 100 ቢልየን ቶታል ሰፕላይ ሁለቱም ።
ለንፅፅር ሳይሆን መረጃውን ለማጋራት ያህል
@Ethiocrypto_11@Ethiocrypto_11