Ethio Crypto


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Telegram


Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto airdrops trading around the world...
For Cross and Comment DM @forziman

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


JUST IN:

ቻይና እና የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት ስትራቴጂካዊ የቢትኮይን ግዢ ለማካሄድ እያቀዱ መሆኑን CNBC በፊት ገጹ አስነብቧል

@Ethiocrypto_11
@Ethiocrypto_11


ባይናንስ ሊስት በሚደረጉ እና ዲሊስት በሚደረጉ ፕሮጀክቶች ላይ ተጠቃሚዎች vote የሚያደርጉበትን አማራጭ በአዲስ መልክ አካቷል።

@Ethiocrypto_11 @Ethiocrypto_11


Yescoin founder ታስሯል።

Yescoin አመት ሊሞላው (March 14) ሳምንት ብቻ ነው የቀረው


የseed admin የሆነው alex ዛሬ TGE march የሚል GIF በተደጋጋሚ share እያደረገ ነው ።

TGE march የሚሆን ይመስላቿል?


አሁን premarket ላይ የምናየው price፤ listing ላይ ከሚኖረው price ጋር ተመሳሳይ አይሆንም።
ከዚህ በፊትም በጣም ብዙ ቶክኖች ላይ እንደዚህ አይነት ነገር አይተናል።
አሁን ላይ volume (ቶክኑ ምን ያህል ተፈላጊ ነው ምን ያህል ግብይት ይፈፀማል) የሚለው ነገር የሚታይበት ጊዜ ነው።
እና በ1 ሰዓት ብቻ 120,000$ total volume አለው።
ምንም አይልም


pre-market

ይህ ፕሪማርኬት ነው። ሰዎች ዋጋ የሚያወጡለት በዚህ ገንዘብ እገዛለው ብለው ጥያቄ የሚያቀርቡበት🤝

ለምሳሌ ከፍተኛ ዋጋ 1 paws $2000 ጥያቄ ቀርቧል ስለዚ ዋጋው እንደዛ ይሆናል? ዝቅተኛም ኦርደር ስለተደረገ ዋጋው እንደዛ ይሆናል ማለት አይደለም። ገና አሁን ነው የተከፈተው ዋጋው እየጨመረ ይሄዳል ታገሱ🤗

@Ethiocrypto_11 @Ethiocrypto_11


𝗪𝗼𝘄🔥🔥


📱 ለስራም ሆነ ለተለያዩ ነገር የሚሆኑ

30K - 200K+ SUBSCRIBERS ያሏቸው የቴሌግራም ቻናሎችን ለመግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ አናግሩን ።


ማሻሻጥ የምትፈልጉም አናግሩኝ Commission ለማግኘት ከፈለጋችሁ ።

 📩 ቀጥታ ወደ ጉዳይ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 ✅

@amaniish


😐በዛሬው እለት እነ DONALD J.TRUMP, MICHAEL SAYLOR እና CHANGPENG ZHAO (CZ)ን ጨምሮ ብዙ ትላልቅ ሰዎች WHITE HOUSE ላይ ውይይት ይኖራቸዋል. ይህ ጉባኤ CRYPTO MARKET ላይ ትልቅ ተፅእኖ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል

❓ምን አይነት EFFECT ሚኖረው ይመስላቹሃል?


#paws  ተጨማሪ   list ሚደረግበት exchange  አሳውቀዋል ።

👉 HTX_Confirmed 🔥

የHTX Exchangeን በግዜ አውርዳችሁ Ready መሆን ከፈለጋችሁ 👉  Download_Here


😐በዛሬው እለት እነ DONALD J.TRUMP, MICHAEL SAYLOR እና CHANGPENG ZHAO (CZ)ን ጨምሮ ብዙ ትላልቅ ሰዎች WHITE HOUSE ላይ ውይይት ይኖራቸዋል. ይህ ጉባኤ CRYPTO MARKET ላይ ትልቅ ተፅእኖ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል

❓ምን አይነት EFFECT ሚኖረው ይመስላቹሃል?


SEED አዲስ የዕድል ጨዋታ ማምጣታቸውን ገልፀዋል 
እኛ listday እንጠብቃለን እነሱ ጨዋታ ይላሉ  😣


💎ነገ Paws Pre-Market Bybit ይጀመራል 🔥

ስንት ይሆን ይመስላችኋል price ገምቱ 🤔🤭


SEED🌱 የት ገብተው ነው ግን?  እንደ ቀልድ እረሳናቸው እኮ🤩


ዛሬም እንደገና 🤑🤑🤑
ከገባ እናገራለሁ🤑

https://www.valerosn.com/?invitation_code=BD2B5
#valerosn


PAWS TOKENOMICS

ማርች 11 - ክሌም መድረግ ይጀመራል !

ማርች 15 - ክሌም ማድረግ ያበቃል !

ማርች 17 - ኮኔከት ወዳረጋቹበት ኤክስጄንጅ መግባት ይጀመራል !

ማርች 18 - ሊስት ይደረጋል !


Official Announcement Coming

@Ethiocrypto_11 @Ethiocrypto_11


Paws ሰርኩሌሽን ሰፕላይ 50 ቢልየን መሆኑን በdiscord ገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል ። ቶክኖሚክስ ሲወጣ 62.5% ለኤርድሮፕ ተጠቃሚዎች + ለሶላና ኮሚዩኒቲ 7.5% ቢባልም ሰርኩሌሽኑ 50 ቢልየን መሆኑን ገልፀዋል ።

በዚህም መሰረት ማርኬት ካፕ

25M= $0.0005
50M= $0.001
100M=$0.002
150M=$0.003
200M=$0.004
250M=$0.005
300M=$0.006
350M=$0.007
400M=$0.008
450M=$0.009
500M=$0.01

march 18 !

@Ethiocrypto_11
@Ethiocrypto_11


🇸🇻 የኤል ሳልቫዶር ፕሬዝዳንት ናይብ ቡከሌ ሀገሪቱ BTC መግዛትን አታቆምም ብለዋል ( TWITTER )


Ari Wallet today Quiz (C)


የኤል ሳልቫዶሩ ፕሬዝዳንት ናዪብ አርማንዶ ቡኬሌ ኦርቴዝ ከ IMF ቢትኮይንን መግዛት እንዲያቆሙ ከፍተኛ ጫና ቢደርስባቸውም ቆራጡ መሪ አሁንም ቢትኮይንን በብዛት መግዛታችንን እንቀጥላለን በማለት ተናግረዋል ።

የአለም ገንዘብ ድርጅት (IMF) ከጫናዎች በተጨማሪ በኤልሳልቫዶር ላይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል በስፋት እየተነገረ ይገኛል ።
@Ethiocrypto_11
@Ethiocrypto_11

Показано 20 последних публикаций.