👋 ሰላም Guys የሰሞኑን አንጋጋሪ የሆኑትን Airdropኦች ጀምራቿል
✔️እስኪ በአንድ አንድ እንያቸው
1. የመጀመሪያዉ @fabrika ይባላል
Link : t.me/fabrika
2. ሌላኛው ደሞ @memhash ይባላል
Link : t.me/memhash_bot
3. @major ሌሎቹ ጋር አሪፍ ሌሎቹ ጋር ደሞ መጥፎ ሆኖ አልቋል
4. ሌላኛው @tverse ይባላል
Link : t.me/TVerse
5. የመጨረሻው ደሞ @savequest ነው ተብሎ
Link : t.me/SaveQuestio
n_bot
ሁሉንም ጀምሯቸው አይጎዳቹም አሪፍ መላ ሊያመጡ ይችላሉ
✔️እስኪ በአንድ አንድ እንያቸው
1. የመጀመሪያዉ @fabrika ይባላል
-ይሄ Airdrop የRoxman ነው
-Roxman የ@Major CEO ነው
-ይሄ Airdrop backed by Pavel Durov Tg CEO
-ስራው just TapTap ማረግ ነው ከቻላችሁ ሰዎችን ጋብዙ
የዚን bot username ብቻ በ270,000$ ነው የተገዛው 🙂
Link : t.me/fabrika
2. ሌላኛው ደሞ @memhash ይባላል
-ይሄን Airdrop ለመጀመር አሁን ላይ 150star ያስፈልጋቿል ⭐️
-ይሄ airdrop እንድተጀመረ 900star እየጠየቀ ነበር, ከዛ 600star አረጉት አሁን ደሞ 150star አርገዉታል
-ይሄም Airdrop የRoxman ነው (የ@Major CEO)
-አሰራሩ በጣም ቀላል ነው 150star በመክፈል ብቻ "start mining" ሚለውን ቦታ መንካት ብቻ ነው
-ልክ ብትጮእን mine እንደሚደረገው ነው አሰራሩ
Link : t.me/memhash_bot
3. @major ሌሎቹ ጋር አሪፍ ሌሎቹ ጋር ደሞ መጥፎ ሆኖ አልቋል
አልፏል እሱ እኔም ልለፈው
4. ሌላኛው @tverse ይባላል
-ይሄም በጣም huge በሆኑት Airdropኦች promote እየተደረገ ይገኛል 3D style ያለው web በመሆኑ ለየት ይላል
ሰዎችን invite በማረግ አሪፍ point ይሰበስቡ
Link : t.me/TVerse
5. የመጨረሻው ደሞ @savequest ነው ተብሎ
እየተገመተ ነው
ብዙ ሰዎችብ ግምታቸውን እዚ bot ላይ አርገዋል እስኪ ሞክሩት
Link : t.me/SaveQuestio
n_bot
ሁሉንም ጀምሯቸው አይጎዳቹም አሪፍ መላ ሊያመጡ ይችላሉ