💰
Coinbase በአጭበርባሪዎች መካከል በጣም ታዋቂው የ crypto ብራንድ ሆኗል።🥷 ክሪፕቶ ምንዛሪ አጭበርባሪዎች ተጎጂዎቻቸውን ለማታለል የ Coinbase ልውውጥ ብራንድ በብዛት ይኮርጃሉ። ባለፉት አራት ዓመታት የCoinbase ብራንድ በ416 የማጭበርበሪያ ዘዴዎች እና የማስገር ጥቃቶች ላይ
ጥቅም ላይ ውሏል።
🌐 እንደ CoinMarketCap ዘገባ፣ Coinbase በአለም አቀፍ ደረጃ ሁለተኛው ትልቅ Centralized cryptocurrency exchange ሲሆን የየእለት የንግድ ልውውጥ መጠን ከ1.8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ነው። በCoinGecko ደረጃ አሰጣጥ መሰረት Coinbase ልክ እንደ Binance፣ Bybit እና OKX ከፍተኛው የእምነት score አለው። 🧐
🔎 በአጠቃላይ ተንታኞች ከ249,000 ጊዜ በላይ Scammerዎች እንደ ታዋቂ ድርጅት ወይም organization ሆነው 1.14 ሚሊዮን ክስተቶች ላይ እንደተሳተፉ ጥናት አድርገዋል።
👀 ከባህላዊ ድርጅቶች መካከል ፌስቡክ በአጭበርባሪዎች ዘንድ በጣም ታዋቂ ሲሆን በ10,457 የማጭበርበር ክሶች ውስጥ ተጠቅሷል።
🗒 የU.S. የታክስ አስተዳደር በ9,762፣ Apple ደግሞ በ9,110 ታይቷል። ከነሱ በመቀጠል Amazon (8,919)፣ steam (4,833) እና Microsoft (4,518) ናቸው።
😩ዘመነ Scammers
WE STAND AGAINST SCAMMERS
@EthioCrypto_433@EthioCrypto_433