✔️Share Point Sever ሙሉ ኮርስ
🎤 Share Point Sever ከ ሁለት ና ከዛ በላይ የሆኑ ሰዎች አንድ ቦታ ላይ አንድ ዶክመነት ላይ ወይም ፋይል ላይ የትኛውም የ Online ወይም በ ኮምፒውተር ላይ የሚሰራ ስራዎች ለመስራት የምንጠቀምበት ነው
በዛሬው ጊዜ በጣም Advanced የሆነ Business Application ነው
በዚህ ጊዜ Company በጣም የሚጠቀሙበት Server Share point 2016 ነው ስለሆነም እንዴት አርገን ነው Share point በ Computer እንደምንጭን አጠቃቀሙን ከ ሀ እስከ ፐ እናያለን