Ethio Online Business


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


🇪🇹በኢትዮጵያ አስተማማኝ እና ትክክለኛ የረጅም ጊዜ ስራዎችን የምታገኙበት ምረጥ group ነው ኑ አብረን እንስራ በጋራ እንደግ!!💵💵🤑 @MoneyPowT Dm for paid promotion :-

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


🚀 እንኳን ወደ Ethio Money Makers በደህና መጡ! 🇪🇹💻

ከዛሬ ጀምሮ በዚህ ቻናል ላይ ስለ Online Jobs፣ Freelancing፣ AI Tools፣ Remote Jobs እና ዲጂታል ክህሎቶች ጠቃሚ መረጃዎችን እናጋራለን።

💰 ከቤት ሆነው ሊሰሩ የሚችሉ ስራዎች
🤖 AIን ለስራ እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ
📚 ነፃ የሚማሩባቸው Digital Skills
🚨 Scam እንዴት መለየት እንደሚችሉ
🌍 የተረጋገጡ Online/Remote Job እድሎች

አላማችን ቀላል ነው፦ እውነተኛ መረጃ በመስጠት ከOnline World ጋር እንድትተዋወቁ እና ጠቃሚ ክህሎት እንድትገነቡ መርዳት። ❤️

📌 ቻናሉን Join አድርገው ለጓደኛዎ ያጋሩ።

🔥 ቀጣይ ፖስት፦ ከቤት ሆነው ሊሰሩ የሚችሉ 5 Online Jobs!


🌅 ሰላም አደራችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ❤️

እንዴት አደራችሁ? 😊
አዲሱን ቀን በጥሩ ስሜት እንጀምር! 🔥

ዛሬ የምንጠብቀው ነገር ሳይሆን፣
የምንፈጥረው ቀን ይሁን! 💪🔥

❤️ እዚህ ስላላችሁ እናመሰግናለን!


🌅 መልካም ንጋት፣ ውድ የEthio Online Business ቤተሰቦች! 💙🤍

ለሁላችሁም መልካም ቅዳሜ እና ደስ የሚል የሳምንት መጨረሻ እንመኛለን! ☀️🌸

ይህን የዕረፍት ጊዜ ከቤተሰቦቻችሁ፣ ከወዳጆቻችሁ እና ከምትወዷቸው ሰዎች ጋር በደስታ፣ በፍቅርና በሰላም አሳልፉ። ❤️

🚀 በተመሳሳይም በኦንላይን ስራችሁ ላይ ትኩረታችሁን አትቀንሱ። እርስ በርሳችሁ ተደጋገፉ፣ እውቀትን ተለዋወጡ፣ አዳዲስ እድሎችን ፈልጉ እና የራሳችሁን ስኬት በትጋት ገንቡ። 🤝📈

🌟 አብረን እንማር፣ አብረን እንደጋገፍ፣ አብረን እናድግ፣ አብረንም ስኬትን እንጎናጸፍ! 💪✨

💙 መልካም ቅዳሜ!
🌸 ደስ የሚል እና በረከት የተሞላ የሳምንት መጨረሻ ይሁንላችሁ! 🙏✨


🌙 መልካም ሌሊት ውድ ቤተሰቦቼ! ❤️

የዛሬን ቀን በሰላም አሳልፈናል፤ ለነገ ደግሞ አዲስ ተስፋ እና አዲስ እድል እንጠብቅ። 🙏✨

💭 ህልማችሁን አትተዉ፤
🚀 እድሉ ነገ ሊመጣ ይችላል።
💰 የስኬት ጉዞአችንን አብረን እንቀጥላለን!

😴 በሰላም እደሩ፣ ነገ በአዲስ ኃይል እንገናኝ! 🌅❤️

👑 ETHIO MONEY MAKERS


👑 የስኬት ሚስጥር

ሁሉም ሰው ገንዘብ ይፈልጋል 💰
ግን ሁሉም ሰው ለውጤቱ የሚያስፈልገውን ጊዜ ለመስጠት አይዘጋጅም።

🔥 ዛሬ አንድ ነገር ተማር
🔥 ነገ በተግባር ላይ አውለው
🔥 ከትንሽ ጀምር
🔥 ተስፋ አትቁረጥ

ትልቅ ለውጥ የሚጀምረው በትንሽ ውሳኔ ነው። 🚀

👑 ETHIO MONEY MAKERS

📌 የOnline Business እና Digital Skills ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቆይ!

❤️ ይህን ለሚፈልገው ሰው SHARE አድርግ።


👑 ETHIO MONEY MAKERS

እዚህ ቻናል ላይ ስለ፦

💻 Online Business
💰 Money-Making Ideas
📱 Digital Skills
📈 Business Tips
🚀 Opportunities

የሚጠቅሙ መረጃዎችን እናጋራለን።

🔥 11K+ ቤተሰብ ነን — ወደ 20K አብረን እንሂድ!

👉 ይህን ፖስት ለ2 ጓደኞች SHARE አድርግ። ❤️


🚀 ETHIO CRYPTO 💡

💰 የCrypto ዓለምን አብረን እንከታተል!

📊 የBitcoin (BTC) እና Ethereum (ETH) የገበያ እንቅስቃሴ
📰 አዳዲስ Crypto ዜናዎች
💡 ቀላልና ጠቃሚ የCrypto ትምህርቶች
📈 Market Updates & Analysis

እዚህ ቻናል ላይ የምንጋራው መረጃ ለትምህርትና ለመረጃ ዓላማ ብቻ ነው። ማንኛውንም Investment ከማድረግህ በፊት የራስህን ጥናት አድርግ።

🔥 Stay Updated. Stay Smart. Stay Crypto.

👉 ቻናሉን Join አድርጉ እና ለCrypto ፍቅር ያላችሁ ጓደኞቻችሁን Share አድርጉ! 🚀


Hello my family


BTC📊📊📊


JUST IN: Bitcoin odds of hitting $70,000 this month rise to 72% after pumping 7% in one hour.


Hey Guys ⭐️


Soon #orbalabs will have big improvements

What do u think guys?


citibank says bitcoin is still going to $189,000 in 2026.


FOREIGN EXCHANGE AUCTION NO. 25 ANNOUNCEMENT OF RESULTS


Btc 66k$ soon?


ከ August 13 ጀምሮ ባይናንስ ከHTX እና ሌሎች ተጨማሪ 10 ኤክስቼንጆች ምንም አይነት Transfer እንደማይቀበል ግልፅ አድርጓል።ለዚህ ዋና ምክንያት በተጣለባቸው ቅጣት መሆኑ ተገልጿል።ለመላክ ብሞክሩም ብሎክ ይደረጋል።


#interlink

ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው

1. ብዙ አምባሳደር ሆነው ነገር ግን migration 1 ላይ Verified ITLG ያላገኙ አሉ። ለምን?
አዎ አሉ ያላገኙበት ብቻ ምክንያት ደግሞ KYC ባለመጨረሳቸው ነው። KYC ለጨረሰ ለማንኛው የኢንተርሊንክ ተጠቃሚ Verified ITLG ይሰጠዋል።
2. አምባሳደር ሆነው ብዙ ACS እና HCS ያላቸው ነገር ግን KYC ያልተቀበሏቸው ለምንድነው?
KYC ለመጨረስ መጀመሪያ የሚታየው ፕሮጀክቱ ላይ ያደረግነው ተፅዕኖ ምን ያህል ነበር የሚለው ነው። በርግጥ አሁን ያለን ACS/HCS መጠን ሳይሆን መጀመሪያ KYC ሲደረግ የነበረው ACS/HCS ነበር የሚታየው ለሁለተኛ ዙር ማለትም አሁን ደግሞ አሁን ያለን የሚታይ ይሆናል። በርግጥ ሁለተኛ ዙር ላይ አሪፍ ACS/HCS ያላቸው , OG ያላቸው እና አምባሳደር የሆኑትን ቅድሚያ የሚሰጡ ይሆናል። ስለዚ ለሁሉም ቀስ በቀስ በተለያየ ዙር የሚደርስ ይሆናል። ይሄ ከመምጣቱ በፊት ብዙ ጊዜ መናገራችንም የሚታወስ ነው።

3. አምባሳደር መሆን ምን ጥቅም አለው?
አምባሳደር መሆን ብቻውን ጥቅም የለውም። ጥቅም ያለው አምባሳደር ሆነን active ሆነን ስንሰራ ብቻ ነው። በርግጥ ይሄንን ለማድረግ በቀን 20 ደቂቃ ብቻ በቂ ነው። በጣም ቀላል ነው። ጥቅሙ ደግሞ የተለያዩ ጥቅሞች ሲመጡ ቅድሚያ ለአምባሳደር ይሰጣል። የተለያዩ ሽልማቶች ለማሸነፍ እና ለመሳተፍም ይጠቅመናል።
4. እንዴት አምባሳደር እንሁን?
በጣም ቀላል ነው። ለአንድ ሳምንት ስልጠና ትወስዳላችሁ። ስልጠና ሲባል ቁጭ ብላችሁ በኦንላይን ትምህርት ትወስዳላችሁ ሳይሆን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ የምትሰሩት ታስክ አለ እሱን መጨረስ ማለት ነው። ያልገባችሁ ካለም መጠየቅ ነው። ምዝገባ ለማድረግ ፎርም አለ የምልክላችሁ ይሆናል።

5. OG ምንድነው? እንዴት እናገኘዋለን?
OG ማለት Discord ላይ የምትወስዱት Role ሲሆን KYC በአጭር ጊዜ ለመጨረስ የሚረዳን ሌላኛው በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። OG የኢንተርሊንክ Discord በመግባት chat በማድረግ ፣ የተለያዩ የጌም ውድድሮች በመሳተፍ እና Activities በመስራት የምታገኙት ነው። በርግጥ ስለዚ ጉዳይ የማግዟችሁ ልጆች ስላሉ እዛ በመሄድ የፈለጋችሁት መጠየቅ ትችላላችሁ። እንዲሁም chat ስታደርጉ boost የሚሰጡበት ቀናት እና ሰዓታት ስላሉ በደንብ ብትከታተሉ አሪፍ ነው። የምትቀላቀሉበት ሊንክ ይሄም የምልክላችሁ ይሆናል።

6.አንዴ KYC ጨርሰን migration ሲጀመር ምን ያህል verified ITLG ይገኛል ብለህ ታስባለህ?
በመጀመሪያ migration የነበረው የተለያየ አሰጣጥ ነው። ለምሳሌ በጣም ትንሽ ITLG ለነበራቸው ካላቸው ጠቅላላ ITLG ከ15-20% ሰጥቷል። መካከለኛ ITLG የነበራቸው ደሞ ከ8-15% ሰጥተዋል። እንዲሁም ብዙ ITLG የነበራቸው ከ2-5% ሰጥቷል።

✅ ከ 1-100,000 ITLG ትንሽ
✅ ከ100,001 - 1 ሚልዮን መካከለኛ
✅ 1 ሚልዮን በላይ ብዙ ያላቸው ተብለው ይመደባሉ

160 verified ITLG = 1 ITL
1 ITL = 1.2 እስከ 2 ዶላር ሲሸጥ ነበር።

7. ከኢትዮጵያ በመጀመሪያ ዙር ምን ያህል ሰዎች verfied ITLG አግኝቷል?
ቁጥሩ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ ነው ነገር ግን እኔ የማውቃቸው ከ20 በላይ ሰዎች ገንዘብ አግኝቷል። እኔ ከማውቀው ትንሹ ገንዘብ ያገኘው 15,000 ብር ነው ትልቁ ደግሞ 260,000 ብር ነው።
8. ሁለተኛ ዙር ብዙ ሰው የሚያገኝ ይመስልሀል?
አዎ በርግጥ አሪፍ ሰርተው በመጀመሪያ ዙር ያላገኙት በሁለተኛ ዙር ያገኛሉ እንዲሁም ገና ምንም ያልጀመሩ እና ጀምሮ ብዙ አክቲቭ ያልነበሩ ከአሁን ጀምሮ ጠንክረው ከሰሩ ደግሞ በሦስተኛ ዙር ጥሩ ያገኛሉ ብየ አስባለሁ።

#ITLG #ITL #InterLink #ITLX


#interlink

የኢንተርሊንክ second migration በቅርቡ እንደሚሆን አሳውቀዋል።

ስለዚ verified ITLG ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ?

የመጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ KYC ለመጨረስ መሞከር ነው።

ነገር ግን KYC ለመጨረስ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች አሉ።

✅|| HCS ብያንስ ከ3 በላይ ለማግኘት መሞከር
✅|| ACS ለማግኘት የተለያዩ activities መሳተፍ
✅|| አምባሳደር መሆን
✅|| በየቀኑ ያለማቋረጥ ማይን ማድረግ
✅|| group ማይን መቀላቀል እና በየቀኑ ማይን ማድረግ

ወይም ደሞ

Discord ላይ OG ማግኘት ናቸው።

ቀስ በቀስ ደሞ እንዴት OG እናገኛለን እንዴት ACS እና HCS እናገኛለን የማሳያችሁ ይሆናል።


UBS more than quadrupled its BlackRock Bitcoin ETF position to nearly $90M, while its IBIT call exposure surged 24x in Q2.


🚨Budget Phones in danger

📌በ 2027 የተለያዩ የስልክ አምራቾች የሚሰሩትን Budget ስልኮች በ AI አማካኝነት ወደ ገበያ ማውጣት ሊያቆሙ ይችላሉ።ለ AI የሚውሉ እቃዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ በመምጣቱ ምክንያት በቀጣይ አመት Budget ስልኮችን ገበያ ውስጥ ላንመለከት እንችላለን ያሉትም ላይ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ ሊያስከትል ይችላል።RAM , Harddrive , Graphics card የተላያዩ ለ AI infostructure የሚውሉ እቃዎች ከዚ በፊት ከነበራቸው ዋጋ እጥፉን እና ከዛ በላይ በመድረሱ ከዛም በተጨማሪ ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት በመኖሩ የ እቃዎች እጥረት እየተከሰተ እየመጣ በመሆኑ ነው በቅናሽ የምናገኛቸውን ስልኮች ከቀጣይ አመት ጀምሮ ላይመረቱ እንደሚችሉ ዘገባዎች የወጡት። ስለ ዋጋ መናር ካወራን አይቀር RAM እና Hard Drive ብቻ የዛሬ 2 ወይ 3 አመት ከነበረው ዋጋቸው 3 እጥፍ በላይ ጭማሪ አሳይተዋል።
ስለ AI እና ማርኬት ውስጥ እየፈጠረው ስላለው ነገር ምን ታስባላቹ ✌🏽

                  

Показано 20 последних публикаций.