⚠️አንድ ትሬደር በ40 ቀናት ውስጥ 18.59ሚሊየን ዶላር ሊኲዴሽኝ አጋጥሞታል(ከስሯል😴) ።
✅ ትናንት ምሽት 1,495 ETH ($4.97M) አጥቷል።
✅ በታህሳስ 10፣ 2024፣ 44.86 WBTC ($4.37M) አጥቷል።
✅ በታህሳስ 6፣ 2024፣ 95.46 WBTC ($9.25M) አጥቷል።
✅ በፈረንጆቹ ታህሳስ ወር ላይ 541.68 WBTC ($51.1M) በመያዝ የሀብት ክምችት ላይ ሙከራውን ቀጥሏል።
😡 የ BTC ዋጋ ከ $ 90,810 በታች ቢቀንስ እንደገና ብዙ ሊኲዴሽን(ኪሳራ) ሊያጋጥመው ይችላል::
ወገኖቼ መጥፎ ወር እያሳሐፋችሁ መሆኑን ካሰባችሁ ይህን ሰው አስታውሱ። 😴
በነገራችን ላይ እኔመ 20ሺ ብር አካባቢ በዚህ ምክንያቴ አጥቻለሁ ግን መቻል ነው😍😍 ነገም ሌላ ቀን ነው ።
@AplusEthiopia