የሰሞኑ የቢትኮይን የዋጋ መውረድ ምክንያቶች?
እንደሚታወቀው ቢትኮይን ከነበረበት ጥሩ የዋጋ እድገት ሰሞኑን ወደ ማሽቆልቆሉ ሄዷል ለዚህ ደሞ ብዙ ቀጥተኛ እንዲሁም ቀጥተኛ ያልሆኑ ምክንያቶች አሉ።
ከነዚህ መሀል አንዱ የአሜሪካ የፌደራል ሪሰርቭ (Federal Reserve) ፖሊሲ ዋነኛው ምክንያት ነው።
Us federal reserve ሰሞኑን በቁጠባ interest ላይ ጭማሪ ሊያረግ እንደሚችል በሰፊው እየተዘገበ ነው ታድያ ይሄ ከቢትኮይን ጋር ምን አገናኘው የሚለው ጥያቄ ተገቢ እና ትክክል ነው።
እንደሚታቀው የአሜሪካ ዶላር በአለም ላይ አሁንም ጠንካራው ገንዘብ ቢሆንም ብዙ መንገዳገዶች አሉበት ዋነኛው ምክንያት ግን የክሪፕቶ ከረንሲ ማንሰራራት ይጠቀስበታል።
ስለዚህ የአሜሪካ Federal Bank የገንዘብ ኖቱን Value ከፍ ለማረግ የወለድ መጠኑን ከፍ ለማድረግ ወስኗል ይሄም ሰዎች የበለጠ ገንዘባቸውን በዶላር መልክ ወይም Cash በባንክ እንዲያስቀምጡት እድል ይከፍታል።
አንዳንድ ሰዎችን Risk ካለው የክሪፕቶ system ጥሩ ምክንያት ካገኙ ለመውጣት ያስባሉ ለዚህ ደሞ መንግስት እድሉን ተጠቀሞ የወለድ መጠኑን ከፍ በማድረግ ሰዎች ገንዘባቸውን ባንክ እንዲያስቀምጡ ይገፋፋቸዋል።
በሌላ አማርኛ የቁጠባ ወለድ ይጨምራል መባሉ ሰዎች በትንሹም ፊታቸውን ወደ ዶላር እንዲያዞሩ እያረጋቸው ነው ነገር ግን በቅርቡ ባለሀብቶች እና Investors በሰፊው ወደ ቢትኮይን እንደሚመለሱ ግልፅ ነው።
እናም የቢትኮይን የዋጋ ማሽቆልቆል በቅርቡ ያቆማል ተብሎ ይጠበቃል