በ 2025 list የተደረጉት ኮይኖች ከ 74% በላይ dump አርገዋል🤯
Even በቅርቡ list የተደረገው $BERA ከ ATH 45% dump አርጓል🧐
ከ 2024 መጨረሻ አካባቢ የጀመረው Sluggish Market ብዙ ሰዎችን ከ Crypto እንዲወጡ አርጓል
Especially Hype ላይ የነበሩ ኮይኖች በጣም disappointment ፈጥሯል
Still አሁን ራሱ በጣም confusion እና FUD አለ ለዛ በተቻላችሁ መጠን በ Analysis ለመደገፍ ሞክሩ (especially traders)
ምንም ጊዜ ቢሆን "DON'T BUY IN HYPE AND SELL IN PANIC"🤭 እሄን ነገር በተቻላችሁ መጠን ለማስወገድ ሞክሩ🤝