Pi binance List ላድርገው እያለ ነው ሌሎች Exchange ላይ 4 ቀን ነው የቀረው Binance ላይም List የመሆን Chance እየጨመረ ነው ለዚህም ዋጋው በጣም እየጨመረ ነው ከሳምንት በፊት 1$ የነበረው አሁን 2$ አልፏል It goes to 1 pi = 3.14$ ከጥቂት ወራት በፊት ደግሞ 1 pi 0.5$ እየተሸጠ ነበር what is your price prediction 😁 circulating supply 2 - 4 billion