ETHIO ARSENAL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 ሚኬል አርቴታ ስለ ሳካና ማርቲኔሊ፡

"በጥሩ ሁኔታ እያገገሙ ነው ማርቲኔሊ ከሳካ የተሻለ ደረጃ ላይ ያለ ይመስለኛል ነገርግን እነሱ ምን እንደሚሰማቸውና እኛም ምን ለማድረግ እንደተዘጋጀን ማየት አለብን።"

"SHARE"   @ETHIO_ARSENAL


አርቴታ ለወጣት ተጫዋቾች የአጥቂ ቦታን ስለመስጠት ሲጠየቅ ፦

" ባለፉት ሳምንታት ጀምሮ ከእኛ ጋር ልምምድ እየሰሩ ይገኛል ፤ መጀመሪያ ግን የአጨዋወት ሲስተማችንን መላመድ እና ታክቲካችን በደንብ መረዳት አለባቸው ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


Репост из: WINZA BET
🏆 ትልቅ ገንዘብ አሸናፊ 🏆
የ82,161 ብር አሸናፊ እድለኛ ደንበኛችን እንኳን ደስ አለህ! 🎉💰

▪️09898***505
▪️ቲኬት ቁጥር :- 435743024

ደንበኛች በተጫወቱት ቲኬት ቢሸነፉም በጃክፖት 82,161 ብር አግኝተዋል እርስዎም በ winza.bet ሲጫወቱ ካሸነፉም ከተሸነፉም እንደዚህ በአሪፍ ጃክፖት እናበሸብሽዎታለን።

ትልቅ የማሸነፍ እድል ለማግኘት ዛሬውኑ ውርርድዎን ይጀምሩ! 🚀💵

ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!!
ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ🔥🔥

👇🏻👇🏻👇🏻
winza.bet

ለማንኛውም ጥያቄ @winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222
Telegram :- https://t.me/+zJAKA2KdflRkNDg8

Tiktok :- www.tiktok.com/@winzabet

Instagram :- www.instagram.com/winza_bet_offical

Facebook :- https://m.facebook.com/profile.php?id=61569895990418


አርቴታ ስለ ቶሚያሱ ፦

" ቶሚ ሰርጀሪ ሳይሰራ ከጉዳቱ እንዲያገግም ለማድረግ የቻልነውን ሞክረናል ግን አልተቻለም ለጉዳቱ ዘለቃታዊ መፍትሄ ሰርጀሪ ስለሆነ ይህን እንዲያደርግ ወስነናል ለእሱ አዝኛለሁ እንደእሱ አይነት ተጫዋች ከሜዳ ማጣት ይከብዳል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


አርቴታ በቻምፒየንስ ሊጉ PSV ስለማግኘቱ ሲጠየቅ ፦

" ከዚህ በፊት ከፒኤስቪ ጋር ተጫውተን እናውቃለን ፤ ከባድ ተጋጣሚ ናቸው በቻምፒየንስ ሊጉ የሚናቅ ቡድን የለም ፤ ውጤት ለማግኘት እንሰራለን ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


አርቴታ ለዌስትሃሙ ጨዋታ ላይ ሜሪኖን እንደአጥቂነት ይጠቀመው እንጀሆነ ሲጠየቅ ፦

" አይ አይ ፤ ሁሉም ተጫዋቾች በቦታቸው ይጫወታሉ ።" ሲል መልሷል ።

18k 0 0 26 818

አርቴታ ስለ ቡድን ዜና ፦

" ምንም አዲስ ነገር የለም ፤ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ የራቁት ተጫዋቾች አሉን ፤ ቤንዋይት ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው ።" ሲል ተናግሯል ።


ሚኬል አርቴታ ስለ ፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ፉክክር:

"እኛ እዚህ ነን እናም እዚህ የተገኘነው ስለፈለግን ነው!"


◾️|| ማርቲን ኪዌን (የክለባችን አምባሳደር)

"እኛ አስፈሪ ተጋጣሚ ነን ፒኤስቪ ያንን ማወቅ አለባቸው::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


◾️|| የቢን ስፓርቱ ጋዜጠኛ ሙሀመድ አቡታሪካ ስለ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ

"ባርሴሎና ከ አርሰናል ወይም ከሊቨርፑል እኔ አርሰናል ወደ ፍፃሜው ሚደርስ ይመስለኛል::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

23.1k 0 10 46 1.1k

◾️|| ማርቲን ኪዌን (የክለባችን አምባሳደር)

" ቻምፒዮንስ ሊግን ስለ ማሸነፍ ማለም እንችላለን!ለምን አናልምም እና ሁሉኑም ጨዋታዎች እንደ አመጣጣቸው አንጋፈጣለን::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


There's nothing to fear about

ትኩረት ወደ ነገው ጨዋታ #COYG 🔴⚪️

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


◾️|| ክለቦችን እስከ ፍፃሜ የሚደርስ ከሆነ ሊጫወትባቸው የሚችልባቸው ሜዳዎች

ጥሎ ማለፍ

የመጀመሪያ ዙር
ፕሊፕስ ስታዲዮን ኔዘርላንድ 🛫

ሁለተኛ ዙር
ኤምሬትስ 🏡

ሩብ ፍፃሜ

የመጀመሪያ ዙር
ኤምሬትስ 🏡

ሁለተኛ ዙር
ሪያድ ሜትሮፓሊታኖ / በርናባዎ ✈️

ግማሽ ፍፃሜ

የመጀመሪያ ዙር
አንፊልድ/ፓርክ ዴ ፕሪንስ/ቪላ ፓርክ/ጃን ብሬይዴሌስቴሽን ✈️

ሁለተኛ ዙር
ዙር ኤምሬትስ 🏡

ፍፃሜ
አሊያንዝ አሬና


"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


◾️|| ክለባችን በቻምፒዮንስ ሊግ ወደ ፍፃሜ ለመድረስ ማለፍ የሚጠበቅበት ጨዋታዎች

ጥሎ ማለፍ ከፒኤስቪ
ሩብ ፍፃሜ ሪ.ማድሪድ/አትሌቲኮ
ግማሽ ፍፃሜ ብሩጅ/ቪላ/ሊቨርፑል/ፔዤ

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

30.2k 0 64 139 918

ወደ 8 ውስጥ ካለፍን ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወይ ከ ሪያል ማድሪድ አሸናፊ ጋር ምንጫወት ይሆናል

30.7k 0 0 87 1.3k

አርሰናል ከ ፒ ኤስ ቪ

30.6k 0 0 44 1.1k

ባየር ሊቨሮጉሰን ከ ባየር ሙኒክ


አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ


ሊል ከ ዶርትመንድ


አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ

Показано 20 последних публикаций.