Iphone Tipስልካችሁ Iphone ከሆነ ስታጠኑ፣ ስትተኙ ወይም የተለያየ ስራ ስትሰሩ focus ለማድረግ የሚጠቅሟችሁን ድምፆች ከፍታችሁ መስማት እንደምትችሉ ታቃላችሁ?
ለምሳሌ የዝናብ፣ የእሳት፣ የንፋስ ወዘተ
ይህን ለማድረግ
Settings —>
Accessibility —>
Audio/Visual —>
Background Sound ከገባችሁ በኋላ የተዘረዘሩ የተለያዩ ድምፆች አሉ። ከነሱ ውስጥ በመምረጥ መመሰጥ ትችላላችሁ።
@Ethio_Golden_Crypto