የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይመለሳል!
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት እሁድ ጥር 25/2017 በሸገር ደርቢ ይጀምራል። 18ኛ እና 19ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የሱፐር ስፖርት ቀጥታ ሽፋን የሚያገኙ ሲሆን የቀረፃ እና የቀጥታ ስርጭት ቡድን አካላት በአዳማ ከተማ የውድድሩ ሜዳ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ