#despeed ለ28 ቀናት በተከታታይ claim ብታደርጉ ቦነስ 10500 ነጥብ ታገኛላችሁ።
#Gradient eligible ለመሆን ከ100 ሰዓት በላይ ኦንላይ መሆን አለባችሁ። data ወይንም wifi ኦን አድርጋችሁ gradient መክፈት ከዛ ሌላ ስራችሁ መስራት ትችላላችሁ።
#Pharos በየቀኑ checkin ማድረግ እና ብዙ ትራንዛክሽን መፈፀም የተሻለ ቶክን እንድታገኙ ያደርጋችኋል። swap , add liquidity , deploy እነሠ send to your friends በማድረግ ነው።
#3DOS ብዙ ሰዓት ኦንላይን መሆን ፣ ሰው መጋበዝ ፣ ታስክ መስራት እና ቼክ ኢን በየቀኑ ማድረግ የተሻለ ቶክን እንድታገኙ ያደርጋል።
#Datagram ልክ እንደ gradient እና 3DOS ነው። ተጨማሪ pc ካላችሁ node run ማድረግ አለባችሁ።
#Gonative በየ 12 ሰዓት በትንሹ 3 testnet sui በመሰብሰብ ወደ nbtc swap ማድረግ እና discord role መውሰድ የተሻለ ቶክን እንድናገኝ ያደርጋል።
#Dawn depin ስለሆነ ይሄም እንደ gradient ነው።
#GiveRep በX አካውንታችሁ comment like repost በማድረግ ቶክን መሰብሰብ ነው።
3 others coming soon...
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433