#ክፍት_የሥራ_ቦታ_ማስታወቂያ
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፌራል ሆስፒታል ቀጥሎ በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፤በዘሁ መሰረት አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሁሉ ተመዝግባችሁ በመወዳደር መቀጠር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#የምዝገባ_ቀን ፡-ከየካቲት 3/2017 ዓ.ም እስከ የካቲት 17/2017 ዓ.ም
#የምዝገባ_ቦታ፡- ወለጋ ዩንቨርሲቲ ሪፌራል ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 85
#የፈተና_ቀን ፡- በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
አመልካቾቹ የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለዉ መሆን አለበት፡፡
አመልካቾቹ የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ደመወዝና ከመቼ እስከ መቼ እንዳገለገሉ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
አመልካቾቹ የሚያቀርቡት ማንኛዉም የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናሉና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
አመልካቾቹ የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃ መንግስታዊ መስሪያቤት ከልሆነ የገቢ ግብር መክፈላቸዉን የሚያረጋግጥ ከሀገር ዉስጥ ገቢ መስሪያቤት ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች ላይ ለሚትወዳደሩ አመልካቾች የሥራ አጥ ካርድ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
👉ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ👇👇👇
🔵Tellegram Channel👇👇👇
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
https://t.me/+UrLHDYKpjvkBtces
🟢Facebook Page👇👇👇
https://www.facebook.com/royalproffessionaljobs