የሩሲያ ምንጮች አንድ የዩክሬን የአየር ኃይል F-16 ተዋጊ አውሮፕላን በሩሲያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተመትቶ መውደቁን ዘግበዋል።
ለዩክሬን ከተለገሱት አሜሪካ ሰራሽ ኤፍ-16 ተዋጊዎች መካከል አንዱ የሆነው ይህ አውሮፕላን በሩሲያ ግዛት ውስጥ ሚሳይል ለማስወንጨፍ እየተዘጋጀ ሳለ በዛፖሮዥዬ የአየር ክልል ላይ ከሩሲያው ተዋጊ አውሮፕላን በተተኮሰ ጥይት በተሳካ ሁኔታ በመመታቱ ጥቃቱ እንዳይከሰት መደረጉን ነው ምንጮቹ የዘገቡት።
https://t.me/EthioGlobal_News