የጀርመን ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር መነጋገር እንደሚሹ በድጋሚ ተናገሩ።
ቻንስለሩ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ያደረጉት ውይይት የተካሄደው ከሁለት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባሳለፍነው የኅዳር ወር ነበር።
https://t.me/EthioGlobal_News