የመረጃ መረብ ጠላፊዎች የዩክሬን የቲቪ ጣቢያዎችን በመጥለፍ በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ በ "ኦሬሽኒክ" ሚሳይሎች የዩክሬን ከተሞች እንደሚደበደቡ ማስጠንቀቂያዎችን እያሰራጩ ይገኛሉ።
ይህንንም ተከትሎ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች የአደጋ ማስጠንቀቂያ ድምፅ እየተሰማ ይገኛል።
https://t.me/EthioGlobal_News
ይህንንም ተከትሎ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች የአደጋ ማስጠንቀቂያ ድምፅ እየተሰማ ይገኛል።
https://t.me/EthioGlobal_News