የሩስያው #Gazprom ለአውሮፓ ሲያቀርብ የነበረውን የጋዝ አቅርቦት መጠን ቀንሷል።
ጋዝፕሮም እ.አ.አ እስከ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 31 ቀን በዩክሬን በኩል ወደ አውሮፓ የሚደርሰው የጋዝ አቅርቦት እንደሚቀንስ እና እንዲያውም ሙሉ በሙሉ ሊቋረጥ እንደሚችል አስጠንቅቋል - በተጨማሪም በዛሬው ዕለት ያቀረበው የጋዝ መጠን 37.2 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።
ኩባንያው እ.አ.አ እስከ ትናንት ታህሳስ 30 ቀን ድረስ 42.4 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ወደ አውሮፓ ሀገራት ሲልክ የቆየ አንደነበር እንዲሁም በዚህ ባለቀው የአውሮፓውያኑ ዓመት ከፍተኛው የአቅራቦት መጠኑ በቀን 42.5 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር እንደነበር ተገልጿል።
https://t.me/EthioGlobal_News