#ጥምቀት_2017
ለመላው #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን እያልን በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የይቅርታ የመተሳሰብ የደስታ እና በበረከት የተሞላ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን ።
.መልካም የጥምቀት በዓል 🙏
ለመላው #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን እያልን በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የይቅርታ የመተሳሰብ የደስታ እና በበረከት የተሞላ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን ።
" ጌታ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ :: እነሆም ሰማያት ተከፈቱ :: የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ : በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ :: እነሆም ድምጽ ከሰማያት መጥቶ :- ' በእርሱ ደስ የሚለኝ : የምወደው ልጄ ይህ ነው ' አለ :: " ማቴ. ፫፥፲፮
.መልካም የጥምቀት በዓል 🙏