🎥 CapCut ከGemini ጋር ሊዋሃድ ነው!
ታዋቂው እና ቀላሉ የቪዲዮ editor መተግበሪያ CapCut—የቲክቶክ ፈጣሪዎች የሆነው—የቪዲዮ ማስተካከል አቅሙን በቀጥታ ወደ Gemini ቻትቦት ለማስገባት ከGoogle ጋር አጋርነት ፈጥሯል።
በቅርቡ፣ ቪዲዮዎችን በቀጥታ በGemini አማካኝነት መቁረጥ እና ማስተካከል (splice & trim) ትችላላችሁ። የትርጉም ፅሁፍ (subtitle) ማድረጊያ ባህሪ ቢጨምሩበትማ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር!