በቃ ህይወት እንደዚህ ናት 😂
እናንተ ስትሰሩ ይስቁባችኋል ከዛ በኋላ በናንተ ስኬት ለመረማመድ ደግሞ ይፈልጋሉ ወይ ጉድ 😔
ለማንኛውም የናንተ ትክክለኛ ጠላቶች ሌሎች ሰዎች ሳይሆኑ የናንተ የምቾት ቀጠና ነው ከሱ ውጡ ስሩ ከዛ እመኑኝ ስኬት ይመጣል🫵💪
#Lifetime