Репост из: መምህር ምህረታብ አሰፋ - Memhir Mihretab Asefa
3ኛ* የራሳችሁን ምርቶች በማስተዋወቅና መሸጥ፣
ምናልባት ወደ ቴሌግራማችሁ የ'Group' section ውስጥ ብትገቡ በተለያዩ ድርጅቶች ስም የተከፈቱ የቴሌግራም ግሩፖችን ልታገኙ ትችላላችሁ። የአልባሳት ምርቶችን የሚያመርቱ፣ የኤሌክትሮኒክስና የቤት እቃዎችን ለገበያ የሚያቀርቡ፣ አስመጪና ላኪዎች፣ ልዩ ልዩ የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች፣ ኤቨንቶችን የሚያዘጋጁ፣ ከባህላዊ እስከ ዘመናዊ የህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት፣ የህክምና መሳሪያዎችንና መድሃኒቶችን የሚያቀርቡ፣ የግብርና ምርቶችን የሚያከፋፍሉ፣ ቤት የሚያሻሽጡና አሰሪና ሰራተኛን የሚያገናኙ ደላላዎች እና ሌሎች ድርጅቶች የቴሌግራም ግሩፕን በመጠቀም ምርትና አገልግሎታቸውን ለብዙዎች ተደራሽ በማድረግ ቋሚ ደንበኞችን በማግኘት ላይ ናቸው። እናንተም ለገበያ የምታቀርቡት የራሳችሁ ምርት ካላችሁ ወይም ምርት ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮሚሽን እየሰራችሁ ከሆነ የቴሌግራም ግሩፓችሁ ላይ በማስተዋወቅ የሽያጭ መጠናችሁን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግና ትርፋማ መሆን ትችላላችሁ።
4ኛ* የሌሎችን ድርጅቶች ምርቶች በማስተዋወቅ፣
ይህ የሌሎችን ድርጅቶች ምርትና አገልግሎት በማስተዋወቅ ገቢ የምታገኙበት ዘዴ ነው። ምናልባት ከሌሎች መንገዶች አንፃር ስንመለከተው ይህንን መንገድ ተጠቅማችሁ የምታገኙት ገቢ ያነሰ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ብዙ ማስታወቂያዎችን ማግኘት ከቻላችሁ ብዙ ገንዘብ ታገኙበታላችሁ። ለምሳሌ እኔ አሁን 100ሺ እና ከዚያ በላይ ሜምበሮች ያላቸው ግሩፖቼን ለሽያጭ እስከማቀርባቸው ድረስ ከዚህ በታች ባለው የዋጋ ዝርዝር መሰረት የሌሎችን ድርጅቶችን ምርትና አገልግሎት በማስተዋወቅ ላይ እገኛለሁ።
ለ 1 ቀን....................300 ብር (በአንድ ፖስት)
ለ 2 ቀን....................400 ብር (በአንድ ፖስት)
ለ 3 ቀን....................500 ብር (በአንድ ፖስት)
ለ 5 ቀን....................800 ብር (በአንድ ፖስት)
ለ 7 ቀን....................1000 ብር (በአንድ ፖስት)
Special for two weeks
1500 birr
እናንተም በዚህ ሒሳብ መሰረት ግሩፓችሁ እንዳለው የሜምበር ብዛት እየቀነሳችሁና እየጨመራችሁ የሌሎችን ድርጅቶች ምርትና አገልግሎት እንዲሁም የቴሌግራም፣ የቲክቶክና የዩቲውብ ቻናሎችን በማስተዋወቅ ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ።
👇👇👇