#NGAT
#Update
የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች ፈተና (NGAT) ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር ት/ት ሚኒስቴር አስታውቋል።
✍️የNGAT ፈተና ከጥር 14 - 23/2017 እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
👉ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችንና አጋዥ መፅሃፍትን ከዚሁ ቻናል ላይ በማውረድ ተፈታኝ የሆናችሁ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad