" ምን ሆኛለሁ ? " መጽሐፍ በሥነ-ልቡና ባለሙያዋ ትዕግስት ዋልተንጉስ እና በጋዜጠኛ እና ደራሲ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ የተዘጋጀ ዋና ትከረቱን ሥነ- ልቡና ላይ አድርጎ የተዘጋጀ በተለይዩ ሰዎች ሕይወት ልምዶችና አጋጣሚዎች ታሪክ የዳበረና የባለሙያ የመፍትሔ ሐሳቦች የያዘ ጠቃሚ መጽሐፍ ነው ::
መሸጫ ዋጋ 450 ብር።
መሸጫ ዋጋ 450 ብር።