ሁሌ አርሰናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Эзотерика


ሁሌ አርሰናል !
➺ ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን አርሰናል 24ሰዓት ትኩረቱን ሰቶ ይዘግባል ።
➺ የዝውውር ዜና ፣ የጨዋታ ዳሰሳዎች ፣ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፣ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከቪድዮ ጋር መከታተል ይችላሉ !
ሃሳብ አስተያየት ካሎት @EASYBOY1996 & @NEBA_FCR

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Эзотерика
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 ዴክላን ራይስ ለማክስ ዶውማን ከፍተኛ እገዛ በማረግ እና አማካሪ በመሆን ሚናውን እየተወጣ ነው።

ራይስ በአርሰናል ላሉ ወጣት ተጫዎቾች በሜዳ እና ከሜዳ ውጪ ጠቃሚ ምክሮችን እየሰጠ ይገኛል።

[Handofozil]

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ስክሪንሹት ስታነሱ የመጣላችሁን ውጤት ኮመንት ላይ አጋሩን

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


▪የ18 አመቱ ተጫዎች ሌዊስ ስኬሊ የመጀመሪያ የኖርዝ ለንደን ደርቢ ጨዎታውን ዛሬ ያረጋል

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


ቡካዮ ሳካ ጉዳት ከደረሰበት በኋላ ራሂም ስተርሊንግ አሁን ለአርሰናል በቀኝ ክንፍ ላይ የጀመረ 5ኛው ተጫዋች ነው።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


አርቴታ አርሰናልን ከተቀላቀለ ቡሀላ ቶትንሃም እና አርሰናል ለተጫዋቾች ያወጡት ገንዘብ በቦታቸው

አርሰናል ፊት መስመር ላይ ደህና ዝውውር እንዳላረገ ነው ሚያሳየው

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


የተጋጣሚ አሰላለፈ

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


የተረጋገጠ አሰላለፋችን

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


|| ቲምበር እና ስተርሊንግ ቋሚ ናቸው

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH




|| ጆርጂኖ ከስብስቡ ጋር ይገኛል

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH




🗣የብሬንትፎርዱ አሰልጣኛ ቶማስ ፋራንክ:

ብራየን ምቤዌሙ በምንም ተአምር በዚህ ወር አይለቅም።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH




ኤሜሬትስ ዝግጁ ነው 🏠

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🚨 ባየር ሙኒክ ማርቲን ዙቢሜንዲን እየተከታተሉት ሲሆን አርሰናል ለሚቀጥለው ክረምት ለማስፈረም ግፊት እያደረገ ነው።

ሪያል ማድሪድ፣ ባርሴሎና እና ሊቨርፑል ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተሉት ነው።

[Florian plettenberg]

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


አርሰናል 🤝 ሶሴዳድ

ማርቲን ዙቢሜንዲ 🔜

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🚨አርሰናል የሲቪያውን አማካይ ሉሴን አጉሜን በጥብቅ ሲከታተል ቆይቷል።

[Con Harrison]

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


🚨ሴልቲክ ከቲርኒ ጋር የቅድመ ኮንትራት ውል ለመፈራረም ተቃርቧል እናም ወደ ቻምፒዪንስ ሊግ ጥሎ ማለፋ ሚችሉ ከሆነ እስከ የውድድር አመት መጨረሻ ድረስ በውሰት ለመውሰድ ይሞክራሉ።

[SkySports]

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


📊 ቶትሀናም ወደ አርሰናል ሜዳ መጥቶ ባደረጋቸው ያለፊት 31 ጨዎታዎች 1 ጨዎታ ብቻ ነው ማሸነፋ የቻለው።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH


አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ቶትሀናምን በ3 ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎችን አሸንፎ አያውቅም። 

◉ ቶተንሃም 2-3 አርሰናል 
◉ ቶተንሃም 0-1 አርሰናል 
◎ አርሰናል ?-? ቶተንሃም 

ዛሬ አርሰናል ሚያሸንፈ ከሆነ አርቴታ አዲስ ታሪክ ይሰራል።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH

Показано 20 последних публикаций.