╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
.......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......
✎ ፀሐፊ፦𝕞𝕦𝕜𝕖𝕣𝕖𝕞
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
┎━─━─━─━─━─━─━─━┒
🌟በ 𝕙𝕒𝕗𝕦 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥 የተዘጋጀ🌟
┖━─━─━─━─━─━─━─━┚
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ 6⃣
╚════•| ✿ |•════╝
ቤት ውስጥ ለሚገጥመኝ ነገር ራሴን አዘጋጅቼ ወደ ጊቢ ገባሁ።የአክስቴ ባል ደግሞ በዚያ ሰሞን ይሰራው የነበረው የኮንትራት ስራ ስለተቀዛቀዘ ከቤት የሚያሳልፋቸው ጊዜያት ይበዛሉ።ቦርሳዬን በእጄ አንጠልጥዬ ወደ ቤት ገባሁኝ።
እግሩን ሰቅሎ ቴሌቪዥን ሲመለከት የነበረ የኔን መምጣት ሲያይ ተስተካክሎ ተቀመጠ።
ተቅለሰለስኩ
አፈጠጠብኝ
ብየው ከአክስቴ ልጅ ጋር ወደምንጋራው መኝታ ክፍል ገብቼ ልብሴን ከቀየርኩ በኋላ ከተደራራቢው አልጋችን ላይ ወጥቼ በጀርባዬ ተንጋልዬ ልጅቷን የራሴ የሚደረግበትን መንገድ ማንሰላሰል ጀመርኩ።ነገር ግን እኔ ወደ ትምህርት ቤት መመለስ የምችልበትን ሁኔታ መፈለግ ቅድሚያ የምሰጠው ነገር ነው።ምክንያቱም እሷን ከትምህርት ቤት ውጪ የማገኝበት ቦታ የለም።ትንሽ እንደቆየሁ የአክስቴ ልጅ መጥታ በነሱ ፊት እንዳታፋጥጠኝ ለማሳመን የሚለቀቁበት ሰዓት ሲደርስ በልብስ ወደ ትምህርት ቤት ሄድኩኝ።ከቤት ስወጣ የአክስቴ ባል አልነበረም።ባለኮፍያ ጃኬቴን ለብሼ ከትምህርት ቤቱ ቅጥርራቅ ብዬ ቆምኩኝ። የአክስቴ ልጅ መርየምን ሲሰግዱ የነበሩ ጥቂት ልጆችን አስከትላ ወደኛ ሰፈር የሚወስደውን አቅጣጫ ይዘው ሲጓዙ ተመለከትኩ።ነገሩ ምንም ስላልገባኝ ራመድ ብዬ ተጠግቻቸው።"መርየም"ብዬ በቀስታ ተጣራሁ
ብላ ወደኔ ተጠጋች
አፈራርቄ እያየሁ ጠየቅኳቸው።
በንዴት አፈጠጥኩባት።
ብዬ ወደነሱ ዞርኩኝ።
ልጁ ነበር ያወራኝ
ሲለኝ ልቤ መታ።እኔ መስጂድ ገብቼ የማውቀው ከአመታት በፊት ከአባቴ ጋር ነበር።ትንሽ ካመነታሁ በኋላ ተስማምቼ አብሬያቸው ለመሄድ ወሰንኩ።ከዚያም ወደ መርየም ዞር ብዬ
ብያት እሷም መስማማቷን አንገቷን ነቅንቃ አሳውቃኝ ወደ ቤት ስትሄድ እኔን ጨምሮ ሌሎች ወንዶች አካባቢያችን ላይ ወደሚገኘው ቢላል መስጂድ ሄድን።ወደ መስጂዱ ስገባ ሰው ብዙም አልነበረም።እናም አብሮን ከመጣው ልጅ አንደኛውቤቱ ከመስጂዱ አጠገብ ነበር።እናም ነጭ ጀለቢያ አምጥቶ እንድለብሰው ሰጠኝ።
አልኩት አገላብጬ እያየሁት
ብሎ ትከሻዬን ቸብ ቸብ አደረገው።እኔም ብዙ ላለመጠቃጨቅ ዝም ብዬ ለበስኩትና ወደ መታጠቢያ(ኡዱዕ ማድረጊያው)ሄድኩኝና።ፀጉሬን በውሃው ዳበስ ዳበስ ካደረግኩት በኋላ ከእግሬ ጀምሬ መታጠብ ስጀምር ልጁ
ብሎኝ እሱ የሚያደርገውን እየደገምኩ ታጥበን ጨረስን።ከዚያ ወደ መስጂዱ እንደገባን መሰገድ ተጀመረ። እኔም ከአጠገቤ ያለውን ልጅ በጨረፍታ እያየሁ መስገድ ጀመርኩ።ልክ ወደታች ወርደን ግንባሬ ከመሬቱ ሲጣበቅ በህይወቴ ተሰምቶኝ የማያውቀው ስሜት ተሰማኝ።እምባዬ ከአይኔ ሞልቶ ሲፈስ ታወቀኝ።
ይቀጥላል .....❤️🔥
Like 1⃣0⃣0⃣+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫
https://t.me/Hafu_Posts