╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
.......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......
✎ ፀሐፊ፦𝕞𝕦𝕜𝕖𝕣𝕖𝕞
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
┎━─━─━─━─━─━─━─━┒
🌟በ 𝕙𝕒𝕗𝕦 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥 የተዘጋጀ🌟
┖━─━─━─━─━─━─━─━┚
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ 7️⃣
╚════•| ✿ |•════╝
ሰዎች ለተቃራኒ ፆታ ፍቅር፣ለሞት፣ለደስታ ለብዙ ለብዙ ነገር ከአይናቸው የእምባ ዘለላዎችን አውርደው ያነባሉ።ነገር ግን ከሁሉም በላይ ከልብ ከልብ የሚመነጭን ከአይን የሚተሳሰርን በእምባ የሚወጣውን ጥልቅ የውስጥ ስሜት መቆጣጠርም ሆነ መግለፅ እጅጉን ከባድ ነው።የኔም እጣፈንታ ከዚህ የዘለለ አልነበረም።ካጎነበስኩበት ተነስቼም ከጉንጮቼ በላይ የእንባ ዘለላዎቼ በወረፋ ከመውረዳቸው አልቦዘኑም።ምንጩን የማላውቀው የውስጥ ሰላም ሆዴን አላወሰው።ከላዬ ላይ ሸክም የወረደ ያህል ቀለለኝ።የሞቀው ሰውነቴ ቀዘቀዘ።በሃሳብ የናወዘው ጭንቅላቴ ፋታ ሲያገኝ ተሰማኝ።ስግደቱን አጠናቀን ለትንሽ ደቂቃ በመስጂድ ውስጥ ባለው መናፈሻ ሶስት ሆነን ተቀመጥን።እኔ፣የተማሪዎቹ አሚር እና የጀለብያው ባለቤት ነበርን።እጄን አጣምሬ ተቀምጬ የመስጂዱን ዙሪያውን መመልከት ጀመርኩ።
አለ አሚሩ
ብዬ ርዕሱን ለማስቀየር ሞከርኩ።እሱም ፈገግ ብሎ አዎንታዊ መልስ ሰጠኝ።
ብሎ ጀለብያውን የሰጠኝ ልጅ ለመሄድ ተዘገጀ።
ብዬ አውልቄ ልሰጠው ብድግ ስል እንዳላወልቀው ግጥም አድርጎ ይዞብኝ
ፈገግ አለ
እንኳን ጀለብያ ቀርቶ በስርዓት ለመስገድ የሚሆን ልብስ የሌለኝ ልጅ ከሰው ላለማነስ ብዬ ነጭ ውሸት ዋሸሁ።
ብሎን ሄደ።ልጁ አሳዘነኝ።ልቤም ተነካ።
አለኝና ትንሽ መንገድ ሸኝቶኝ ተመለሰ።ደጋግሜ ጀለብያውን ለማውለቅ ብፈልግም ነገር ግን በጣም አምሮብኝ ስለነበር ከሰውነት መነጠሉ አሳሳኝ።እንደለበስኩት ወደ ሰፈር ስገባ አላፊ አግዳሚው ያፈጥብኛል።አንዳንዶቹ በጣታቸው እየተቋቆሙ ይስቃሉ።እኔ ግን በልበ ሙሉነት ተጀንኜ ወደ ቤቴ ገባሁ።ወደ ቤት ስገባ አክስቴ ነበረች።
አልኳት ቃሉን ሰምቼው እንጂ ተጠቅሜው ባለማወቄ እንደመሸማቀቅ እያደረገኝ።
በከባድ መገረም ውስጥ ሆና ጊቢ ታፀዳበት የነበረውን መጥረጊያ እንደያዘች ቀረች።
ብዬ ስሚያት ልገባ ስል
ግራ መጋባቷ አለቀቃትም።
ብያት በውስጤ የሚምቦለቦለው የጨዋነትና የመለወጥ ስሜቴን ይዤ ወደ ቤት ገባሁ።ወደቤት ገብቼ በስጦታ የተሰጠኝን ጀለብያ አውልቄ ወደ ሻንጣዬ ከከተትኩት በኋላ የአክስቴ ባል ተቀምጦ ቴሌቪዥን ሲመለከት ከነበረበት ቦታ ተቀምጬ ማንሰላሰል ጀመርኩ።እንደዛሬ ደስተኛ የሆንኩበት ቀን ቢፈለግ ማግኘት ከባድ ነው።ቁጭ ብዬ እያሰብኩኝ ስለልጁ እናት አንድ ሀሳባ ብልጭ አለልኝ።
ይቀጥላል .....❤️🔥
Like 1⃣0⃣0⃣+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫
https://t.me/Hafu_Posts