╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
.......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......
✎ ፀሐፊ፦𝕞𝕦𝕜𝕖𝕣𝕖𝕞
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
┎━─━─━─━─━─━─━─━┒
🌟በ 𝕙𝕒𝕗𝕦 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥 የተዘጋጀ🌟
┖━─━─━─━─━─━─━─━┚
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ 1⃣6⃣
╚════•| ✿ |•════╝
ቀናቶች መንጎዳቸውን ቀጠሉ።የነ አዩብ አባት ከሞተ ሳምንት ሞላው።ከጊቢያቸው ውጪ ተጥሎ የነበረው ድንኳን ፈርሶ ሀዘንተኛው በጊቢ ውስጥ እና በቤት ውስጥ ያመሻል።እኔም ቀን በቀን እየሄድኩ አብሬ አመሻለሁ።በማመሽበት ጊዜ ድንገት ከቀስዋ ጋር አይን ለአይን በምንጋጭበት ጊዜ ልቤ ትርክክ ትላለች።ሀፍረት እየተሰማኝ በቶሎ አንገቴን እደፋለሁ።ፍቅሬን በመናገሬ ፀፀት ተሰማኝ።ምክንያቱም ከመናገሬ በፊት የነበረኝ ድፍረት ጠፍቶ ወደ ሀፍረት ተቀየረ።ነገር ግን ቀለል የሚል ስሜት አለው።እነ አዩብም ከትንሽ ቆይታ በኋላ ወደ ትምህርት ቤት ተመለሱ።እኔም ቁርዓን አኸተምኩ።ባከተምኩበት እለት ማሚ በራሷ ወጪ ዳቦ አስደፍታ ቀስዋ ደግሞ ሩዝ በስጋ ሰርታ ትንሽዬ ሰደቃ አዘጋጅተው በህይወቴ ልዩ የምለውን ቀን አሳለፍኩኝ።እነሱ ጋር ምርጥ ቀን ስናሳልፍ ቆይተን ከመሸ ቀስዋና አዩብ ሊሸኙኝ ተነሱ።እኔም የማሚን ጉልበት ስሜ ወጣሁ።
አዩብ የጊቢውን በር ከፍቶ ወደ ውጪ እያመላከተ
ሳቄ መጣ
ቀስዋ ተጨመረች።
ብዬ ወጣሁ።በመንገድ ላይ እያላገጡብኝ እየተሳሳቅን ግማሽ መንገድ ከሸኙኝ በኋላ
አዩብ ይሄን እንደተናገረ ከኋላ ተጠርቶ ሄደ።እኔና ቀስዋ ከዚያ ቅፅበት በኋላ ብቻችንን ተፋጠጥን።
ብሎ ሰላም ብሎኝ መንገዳችንን ለየቅል መጓዝ ጀመርን።"ነገ ምን ልትለኝ ይሆን?"እያልኩ እየተብሰለሰልኩ ከቤት ገባሁ።እንደገባሁ ቤት ውስጥ መርየም ብቻ ነበረች።
ብዬ ወደ መኝታ ቤት ልገባ ስል
ብዬ ከፍራሹ መጅሊስ ላይ ገፍትሬ ስጥላት ተነስታ ተያያዘችኝ።እኔም ሳልታት እጇን ጠፍሬ ያዝኳት።እሷም በእልህ እያለቀሰች ለመናከስና ለመቧጨር ስትሞክር ደግሜ ወረወርኳት።አካባቢውን በጩኸት ናጠችው።አክስቴንና ባሏን ጨምሮ ሰዎች ተሰበሰቡ።እሷን አባቷ ከወደቀችበት አንስቷት
ብላ ተንሰቅስቃ ማልቀስ ጀመረች።
የልብ ምቴ ቀጥ አለች።አባቷ ዘሎ ተከመረብኝ።ከግድግዳው ጋር አጣብቆ በቦክስ መነረት ጀመረ።
ይቀጥላል .....❤️🔥
Like 1⃣0⃣0⃣+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫
@Hafu_posts🪄