Update❗️
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ የሚጠናቀቀው ዛሬ ማክሰኞ ጥር 6/2017 ኢ.አ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ቢሆንም የአክሱም ትምህርት ጽ/ቤት ግን ትላንት አጠናቅቄአለሁ ብሎ submit እንዳደረገ ታውቋል። በዚህም ምክንያት የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ፎርም ሳይሞሉ ቀርቷል።
ይህ ሁሉ የሆነው በፌዴራል እና የትግራይ ክልል መንግስት ፍላጎት ነው ባይሆን 1 እና 2 የአክሱም የሰፈር ድርዬ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን እንዲ ባልናቀ ነበር። ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ እና የትግራይ ክልል መንግሥታት ናቸው። ለኢትዮጵያ ሙስሊም ያላቸውን ንቀትን ለማየት ከዚህ በላይ ምንም የለም። ሌላውን መውቀሳቹን ማስመሰሉን አቁሙና በቀጥታ በመላው ኢትዮጵያ በመንግሥታቶቹ ላይ ከቀጣይ ጁምዐ ጀምሮ ጠንካራ ተቃውሞና ትግል ውስጥ መገባት አለበት።
✊🅗🅐🅕🅤 🅘🅢🅛🅐🅜🅘🅒 🅟🅞🅢🅣✊

እስልምና ፍትሕ ሊያሰፍን እንጂ የመጣው
ፍትሕ ሊጠይቅ አይደለም🚫
✊🅗🅐🅕🅤 🅘🅢🅛🅐🅜🅘🅒 🅟🅞🅢🅣✊