እስኪ ባለን እውቀት ተጠቅመን ወንጌል ለመስራት እንሞክር ብለን ተነስተናል 📢
እናም ከእናንተ ቤተሰቦቻችን በምን አይነት መልኩ ወንጌልንን ለብዙሃን ማድረስ እንደምንችል ሀሳብ ስጡን 🙏
እዚህ ቻናል ላይ Admins (ተቆጣጣሪዎች) የ Computer Science ተመራቂዎች ስንሆን እኝም በተማርነው ነገር ለመስራት ፍላጎቱ ስላለን ሀሳብ ስጡን እስኪ
ሀሳባችሁን Comment Box ላይ አስቀምጡ 👍

ለምሳሌ በድህረገጽ ማበልፀግ ወይም የሞባይል መተግበሪያ 🌐
ሀሳባችሁን Comment Box ላይ አስቀምጡ 👍