ውድ መምህራን ሠላም ለእናንተ ይኹን!
በቅርቡ የተመሠረተው የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማኅበር በስሩ ካሉት አራት ንዑሳን ማኅበራት መካከል አንዱ "ቅዱስ ያሬድ የጽዋ ማኅበር" ነው፤ የዚህ ንዑስ ማኅበር ዋንኛ ተግባር ወር በገባ በ11ኛው ቀን ቅዱስ ያሬድን መዘከር ነው፤ ስለሆነም የፊታችን ረቡዕ በኅዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 በክፍል ቁጥር 303 የጸሎትና ጠበል ጠሪቅ መርሐ ግብር ስለተዘጋጀ እንድትገኙ በቅዱስ ያሬድ ስም እንጋብዛለን።
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማኅበር