Репост из: AMU- Muslim Students Union
መልዕክቱ ይሰራጭ‼
===============
#ScamAlert
✍ ኧረ! ይሄን የጥንቃቄ መልዕክት በአስቸኳይ ሼር አድርጉት!
ብዙ ሰው እየተሸወደ ነው።
«የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው።
ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል።
በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነው።
ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ።
ሳታውቁ በስህተት የከፈታችሁ ካላችሁ በአስቸኳይ ይህን አድርጉ።
✅ መጀመሪያ ፕሮፋይላችሁ ላይ ወዳለው Settings ላይ ግቡ Devices የሚለውን ንኩት። በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other Sessions የሚለውን ተጫኑና ከሁሉም አካውንታችሁ ሎግኢን ከተባለባቸው ዲቫይሶች ውጡ። Ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት። 24 ሰዓት ከቆዬ ይህን ማድረግ ላትችሉ ትችላላችሁ። ምክንያቱም እነርሱ ይህን ስቴፕ ተከትለው እንደ ዋና ባለቤት ሆነው እናንተን ያባርሯችኋል።
ብዙ ሰው እየተበላ ስለሆነ እባካችሁ በየቦታው ሼር አድርጉት። እንደው መቼ ነው የሚገባችሁ?
በስካመሮች ጉዳይ ስንት ጊዜ ልናገር? አሁን ማነው በነፃ ፕሪሚየም የሚሰጣችሁ?
ኧረ! ተው ጓዶች አትስገብገቡ! በአቋራጭ ለመበልፀግ አትጣደፉ።
||
© STEMwithMurad