Репост из: የመንዙማ ግጥም
ከሰይዳችን ﷺ እንደተዘገበው :
«በእነዚህ አምስት ለሊቶች ዱዐ ተመላሽ አይሆንም ..
•የጁምዐ ለሊት
•#የረጀብ_መጀመርያ_ለሊት
•የሻዕባን አጋማሽ ለሊት
•የሁለቱ ዒዶች ለሊት ..»
📗አል- በይሀቂይ ፡ ሱነኑል ኩብሯ 6293
📗መሶነፍ ዐብድረዛቅ : 7927
ኢማሙ ሻፊዒይ(ረህመቱሏሂ ዐለይህ)እንዲህ ብለዋል :–
«በአምስት ሌሊቶች ዱዐእ ተቀባይነቱ የጎላ ነው ይባል እንደነበረ ደርሶናል::እነርሱም:–
1:የጁሙዐ ሌሊት
2:የዒደል አድሀ ሌሊት
3:የዒደል ፊጥር ሌሊት
4:#የረጀብ_ወር_የመጀመሪያዋ_ሌሊት
5:የሸዕባን 15 ሌሊት ናቸው..»
📗 አል-ኡም 1/265
===============
መጪዋ ለሊት የረጀብ መጀመርያዋ ለሊት ናት አህባቢ ። ዱዐ እናብዛ ለአኼራችንም ለዱንያችንም
@menzuma_getm
@menzuma_getm
«በእነዚህ አምስት ለሊቶች ዱዐ ተመላሽ አይሆንም ..
•የጁምዐ ለሊት
•#የረጀብ_መጀመርያ_ለሊት
•የሻዕባን አጋማሽ ለሊት
•የሁለቱ ዒዶች ለሊት ..»
📗አል- በይሀቂይ ፡ ሱነኑል ኩብሯ 6293
📗መሶነፍ ዐብድረዛቅ : 7927
ኢማሙ ሻፊዒይ(ረህመቱሏሂ ዐለይህ)እንዲህ ብለዋል :–
«በአምስት ሌሊቶች ዱዐእ ተቀባይነቱ የጎላ ነው ይባል እንደነበረ ደርሶናል::እነርሱም:–
1:የጁሙዐ ሌሊት
2:የዒደል አድሀ ሌሊት
3:የዒደል ፊጥር ሌሊት
4:#የረጀብ_ወር_የመጀመሪያዋ_ሌሊት
5:የሸዕባን 15 ሌሊት ናቸው..»
📗 አል-ኡም 1/265
===============
መጪዋ ለሊት የረጀብ መጀመርያዋ ለሊት ናት አህባቢ ። ዱዐ እናብዛ ለአኼራችንም ለዱንያችንም
@menzuma_getm
@menzuma_getm