TRENT ላይ ብቻ መፍረዱ ትክክል አይደለም ዛሬ አብዛኛው ተጨዋቾቻችን ጥሩ አይደሉም።መሀል ሜዳው ላይ መበለጣችን ትሬንትን አጋልጦታል እንዲሁም በተደጋጋሚ በሱ በኩል ለማጥቃት ሲሞክሩ ተስተውሏል።
ስለዚህ ቀጣይ ጨዋታዎችን መወጣት ምንችል ከሆነ አሁንም ዋንጫውን የማሸነፍ እድል የእኛ ነው ሚሆነው።
ከዚህ በፊት የሰራውን አስደናቂ ስራ በአንድ ጨዋታ ባናጣጥል እላለው።
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
ስለዚህ ቀጣይ ጨዋታዎችን መወጣት ምንችል ከሆነ አሁንም ዋንጫውን የማሸነፍ እድል የእኛ ነው ሚሆነው።
ከዚህ በፊት የሰራውን አስደናቂ ስራ በአንድ ጨዋታ ባናጣጥል እላለው።
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL