🚨 በኡጋንዳ ትላንት ከተደረገው የአርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ጨዋታ ውጤት በኋላ የአርሰናል ደጋፊዎች ደስታቸውን ሲገልፁ ባሰሙት ረባሽ ድምፅ የተናደደ አንድ የጥበቃ ሰራተኛ አንድ የአርሰናል ደጋፊን መግደሉ ተነገረ።
ቢቢሲ በገፁ እንዳስነበበው ከሆነ በራስቶራንት ውስጥ ጨዋታውን የተመለከቱት ደጋፊዎች ከጨዋታው በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን ሲገልፁ የጥበቃ ሰራተኛው ድምፃቸውን እንዲቀንሱ ቢጠይቅም እንቢ በማለታቸው በከፈተው ተኩስ የተመታ አንድ ደጋፊ ህይወቱ አልፏል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቢቢሲ በገፁ እንዳስነበበው ከሆነ በራስቶራንት ውስጥ ጨዋታውን የተመለከቱት ደጋፊዎች ከጨዋታው በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን ሲገልፁ የጥበቃ ሰራተኛው ድምፃቸውን እንዲቀንሱ ቢጠይቅም እንቢ በማለታቸው በከፈተው ተኩስ የተመታ አንድ ደጋፊ ህይወቱ አልፏል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et