#ከርዕስውጪ
#ብሎክ የሚያደርጉን ሰዎች 6 ምክንያቶች
1ኛ ሳያውቁን😂
2ኛ ፍቅራችንን መቋቋም ሲያቅታቸው😑
3ኛ ጠልተውን እኛን ማየት ሳይፈልጉ😌
4ኛ የሆነ የደብቁት ሚስጥር ላይ ስንደርስባቸው🙄
5ኛ እነሱ በሚፈልጉት መንገድ ካልሄድን😏
6ኛ እንደፈለጉ እንዲፈነጩብን ካልፈቀድንላቸው😖
©️bilalmedia2
#ብሎክ የሚያደርጉን ሰዎች 6 ምክንያቶች
1ኛ ሳያውቁን😂
2ኛ ፍቅራችንን መቋቋም ሲያቅታቸው😑
3ኛ ጠልተውን እኛን ማየት ሳይፈልጉ😌
4ኛ የሆነ የደብቁት ሚስጥር ላይ ስንደርስባቸው🙄
5ኛ እነሱ በሚፈልጉት መንገድ ካልሄድን😏
6ኛ እንደፈለጉ እንዲፈነጩብን ካልፈቀድንላቸው😖
©️bilalmedia2