MJS sport news 🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮ተሸላሚ የሚያረጉ ጥያቄዎች በየሳምቱ
➮የሀገር ውስጥ ቀጥታ ስርጭቶች
ከዚውጪ ሌላ አካውንት የለኝም ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ user name ቢሆን ይሄ ብቻነው
👇👇👇👇👇👇👇
Cʀᴇᴀᴛᴏ @coffeemiru12

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


‎🇪🇹 ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሴናፍ ዋቁማ በታንዛኒያዉ ክለብ ሲምባ ኩዊንስ የመጀመሪያ ዋንጫዋን አሳክታለች። 🏆
‎
‎ሴናፍ ክለቧ ሲምባ ጄኬቲን 1ለ0 በማሸነፍ የ2026 የታንዛኒያ ሴቶች ኮሚዩኒቲሺልድ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።


የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለፊፋ ዓለም ዋንጫ እና ፌስቲቫል ተሳትፎ የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናክሮ ቀጥሏል

በአዘርባጃን ባኩ በሚካሄደው የፊፋ ከ15 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ እና ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተመለመሉ 14 ተጫዋቾች መስከረም 5 ቀን ጀምሮ ልምምዳቸውን በማከናወን ላይ የሚገኙ ሲሆን በኢ/እ/ፌ ታለንት አሰልጣኝ ሲፒያን አሹ፣ ዋና አሰልጣኝ ሚካኤል ወልደሩፋኤል እና የግብ ጠባቂ  አሰልጣኝ ሚሊዮን አበራ አማካኝነት የተጫዋቾችን የትምህርት ሰዓት ባገናዘበ መልኩ በየዕለቱ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተከናወነ ይገኛል።

ቡድኑ ሶስት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ከሆሊ ቪዥን፣ ረቡዕ ከቦሌ ሚካኤል እንዲሁም በዛሬው ዕለት ከአዲስ ኮልፌ ጋር ማከናወን ችሏል።


በ 1XBET ይወራረዱ💚💚💚💚

አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተዋል 

Registration link ➡️1XBET

promocode:- MJS21

ካሽ አውት ስትሉ የበላቹትን 100% ምንም እሚቆረጥ ነገርየለውም ከሁሉም በዚ ይለየዋል 🔥

የኛን ፕሮሞ ኮድ ሲጠቀሙ 300% ቦነስ ያገኛሉ

https://cropped.link/mjs21


ያለ ምንም ውልና ቅድመ-ሁኔታ (No Rules!) የሚሰጥ ነፃ ቦነስ እንደ ሙድህ 🤙
😼 እኛ ቤት ነፃነት ጥግግግግ ድረስ ነው
https://okbetz.bet/


➡️ያ ጀማ ዛሬ ፅድት ፅድት ያሉ ቀመሮች ይለቀቅላቹሀል 💥

➡️አስከዚያው ሁላቹም በ1WIN እየተመዘገባቹ ጠብቁኝ💥

➡️መመዝገቢያ LINK


🥳https://lkuy.cc/773f21

💛💚🩵💙💜🖤🩶MJS 21

❗️የአመዘጋገብ VIDEO

🦁➡️ያ ጀማ ዛሬ ፅድት ፅድት ያሉ ቀመሮች ይለቀቅላቹሀል 💥

➡️አስከዚያው ሁላቹም በ1WIN እየተመዘገባቹ ጠብቁኝ💥

➡️መመዝገቢያ LINK


🥳https://lkuy.cc/773f21

💛💚🩵💙💜🖤🩶MJS 21


የኔሽንስ ሊግ ውጤቶች


ሴናፍ በታንዛኒያ የመጀመሪያ ዋንጫዋን አሳክታለች

በታንዛኒያ የሴቶች ኮምዩኒቲሺልድ ዋንጫ ሴናፍ ዋቁማን የያዘው ሲምባ ኩዊንስ ጄኬቲን 1 ለ 0 በማሸነፍ ዋንጫውን አሳክቷል።

ክለቡን ከተቀላቀለች ጀምሮ አስደናቂ እንቅስቃሴ በማሳየት ላይ ለምትገኘው ሴናፍ ከሲምባ ጋር የመጀመሪያ ዋንጫዋ ሆኗል።

የ2026 የፊፋ ፑሽካሽ አዋርድ አሸናፊ መሆን የሚችል ጎል ያስቆጠረችው መሳይ ደግሞ ቡድኗ ያንጋ ፕሪንሰስ በመለያ ምቶች አሸንፎ ሶስተኛ ሆኖ አጠናቋል።

ኮከቦቻችን እንኳን ደስ አላችሁ 👏 ይህን ብቃታችሁን ደግሞ ቀጣይ ሳምንት ኪጋሊ እና አዲስ አበባ ላይ እንደምትሳዩን አልጠራጠርም።

ጀግኖች 💪


https://t.me/mjsafro/215
በየቀኑ እየተጠረገ ነው ገብታቹ ተመልከቱ 💪💪💪💪💪💪

አዲሱን ቻናሌን እየተቀላቀላቹ


የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ውጤት

ኢትዮጵያ 10-0 ሲሸልስ

3'  አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ)
6' እሙሽ ዳንኤል
7' ቤተልሄም በቀለ
15' እሙሽ ዳንኤል
22' ዳግማዊት ሰሎምን
32' ዳግማዊት ሰሎሞን
57' ዳግማዊት ሰለሞን (ፍ)
58' ቤተልሔም መንተሎ
68' ቱሪስት ለማ
90' ረድኤት አስረሳኸኝ


የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ

እረፍት

ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ

3'  አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ)
6' እሙሽ ዳንኤል
7' ቤተልሄም በቀለ
15' እሙሽ ዳንኤል
22' ዳግማዊት ሰሎምን
32' ዳግማዊት ሰሎሞን


የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሲሸልስ ለሚያደርጉት ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ በማሟሟቅ ላይ ይገኛሉ።

- ጨዋታው 09፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል

- የኢትዮጵያ የመጀመርያ ተሰላፊዎች:- ቤተልሄም ዮሐንስ፣ ቤተልሄም በቀለ፣ ወርቅነሽ ዘሪሁን፣ በሻዱ ረጋሳ፣ ዙፋን ደፈርሻ፣ ቤተልሄም መንተሎ፣ ምህረት አየለ፣ አረጋሽ ካልሳ፣ እሙሽ ዳንኤል፣ ዳግማዊት ሰሎሞን፣ ማህሌት ምትኩ


በ 1XBET ይወራረዱ💚💚💚💚

አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተዋል 

Registration link ➡️1XBET

promocode:- MJS21

ካሽ አውት ስትሉ የበላቹትን 100% ምንም እሚቆረጥ ነገርየለውም ከሁሉም በዚ ይለየዋል 🔥

የኛን ፕሮሞ ኮድ ሲጠቀሙ 300% ቦነስ ያገኛሉ

https://cropped.link/mjs21


ያለ ምንም ውልና ቅድመ-ሁኔታ (No Rules!) የሚሰጥ ነፃ ቦነስ እንደ ሙድህ 🤙
😼 እኛ ቤት ነፃነት ጥግግግግ ድረስ ነው
https://okbetz.bet/


የጨዋታ ቀን

9:00 ሰአት በ አበበ ቢቂላ እስቴድየም
አለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ በሴቶች

ኢትዮጵያ ከ ሲሸልስ

ዛሬ ደሞ ስንት ይሆን እምናገባው ? 🤗


ለማመን እሚከብዱ ቀመሮች በአስገራሚ ዌብሳይት በሌላግሩፕ ከፍቼላቹሀለው ሩልኦቨርም ይጀመራል

MJS AFRo PaRi የሚለውነ አዲሱን ቻናል ተቀላቀሉ እሚገርም ነገር አለ

https://t.me/+eQrfhJpMUkowNTFk
ይሄንንም ሊንክ መጠቀም ትችላላቹ።


የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን
በነገው ዕለት ከሲሸልስ ለሚያደርገው ሁለተኛ የዓለም አቀፍ ወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 8 ሰዓት ልምምዱን ያከናወነ ሲሆን በተመሳሳይ ተጋጣሚያችን የሲሸልስ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታው በሚደረግበት ሰዓት እና ቦታ ልምምዱን አከናውኗል።

Показано 16 последних публикаций.