Coding ለመማር የሚጠቅሙ የmobile መተግበሪያዎች
⚫ Mimo ጀማሪ ከሆናችሁ እና እንደ JavaScript, typescript, python ያሉ courses የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። በተጨማሪም puzzle በመስራት practice ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫ Enki የበርካታ programming language concept የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። የተለያዩ ከጀማሪ እስከ Advanced የcoding challenges puzzle ጨምሮ አሉት።
⚫ Codecademy go Python, HTML/CSS, JavaScript, SQL እና የመሳሰሉትን እዚህ ላይ መማር ትችላላችሁ። እንዲሁም በርካታ videos እና articles ተካተውበታል።
⚫ encode web development እዛው እየሰራችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። encode ጥራት ባላቸው content ይታወቃል።
⚫ Programming Hub የCoddingን ትንሽ concept ከተረዳችሁ ቡኋላ እዚህ ላይ ራሳችሁን challeng ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም አንዳንድ የcoding courses አሉት።
@M_STORE10