ቅዱስ አማኑኤል https://youtu.be/L35INnUNhRU
እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!!
💌💌💌💌💌💌💌
" እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል... ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።"
ማቴ. ፩፥፳፫ /1፥23/
❤ አማኑኤል "አማነ" እና "ኤል" ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሰረተ መጠሪያ ስም ነው
➻ ትርጓሜው የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው
➻ አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው።
ከላይ የተቀመጠው የ Youtube ሊንክ ሊንኩን በመጫን ወይም copy
አድርጋችሁ Youtube ላይ Paste በማድረግ በጥር 28 በመጽሐፈ ስንክሳር የተጻፈውን የጌታችንን ተአምር እንድታዳምጡት በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።
ቻናሉ Subscribe አድርጉልን፣
ለተዋህዶ ወንድምና እህቶቻችሁም Share አድርጉላቸው
አባታችን ቅዱስ #አማኑኤል ያላሰብነውን ደስታ ይስጠን ሀዘናችን በደስታ ይቀይርልን ሀገራችን እና ህዝባችን ይጠብቅልን ። የልባችንን የጓዳችንን ጎዶሎ ይሙላልን ።
በረከቱ እረዴቱ አይለየን ። 🙏