https://youtu.be/cuoosEogSS0
☝️☝️☝️☝️☝️
ገድለ አባ በግዑ
እንኳንን ለሰማዕቱ "አባ አብሳዲ" እና ለጻድቁ "አባ በግዑ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
💌💌💌💌💌💌💌💌
💌አባ በግዑ ጻድቅ 💌
እኒህ አባት በመካከለኛው ዘመን የሃገራችን ታሪክ ሰፊ ቦታን ይዘው ይገኛሉ:: ተጋድሏቸውን የፈጸሙት በደብረ ሐይቅ ነው:: ጻድቁ ብዙ ጊዜ የኋለኛው ዘመን ሙሴ ጸሊም ይባላሉ:: ብዙ የሕይወታቸው ጐዳና ተመሳሳይ ነው። ይህንን ታሪክ ገድላቸው ላይ ያገኙታል ።የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ሙሉ ገድላቸውን ያድምጡ።