✅ በቻግኒ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓት (Urban land Information Management System, ULIMS) ወደ ስራ ማስገባት ችለናል።
✅ ምስሎች ከላይ ተቀምጠዋል
✅ ይህ የዲጅታል ቴክኖሎጂ በሙሀመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ የበለጸገ ሲሆን በአዘና ማዘጋጃ ቤት ተግባራዊ ማድረግ የቻልን ሲሆን ዛሬ በ22/01/2017 በቻግኒ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ተግባራዊ ለማድረግ ስልጠና መስጠት ጀምረናል።
✅የቻግኒ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ም/ከንቲባ አቶ ይበልጣል ሰይድ
✅የቻግኒ ከተማ ምክትል ከንቲባና የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ አልማው
✅ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ተወካይና ሀላፊና የመምሪያው የመሬት አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ አይሸሽም ውዱ እንዲሁም የከተማው ከፍተኛ አመራሮችና የጽ/ቤቱ ባለሙያዎች የተገኙ ሲሆን የዲጅታል ቴክኖሎጂን ስራው በይፋ ማስጀመር ችለናል።
↗️ የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርዓት (Urban land Information Management System, ULIMS) ምንድን ነው?
✅ የሀገራችን የማዘጋጃ ቤቶች በጣም እጅግ ከፍተኛ የሆነ አገልግሎት ፈለጊ ማህበረሰብ የሚበዛበት ዋናና ቁልፍ መስሪያ ቤት ነው። በዚህም ከፍተኛ የሆነ ይህን የህዝብ ሀብትና ንብረት በሀላፊነት የያዘ ትልቅ መስሪያቤት ነው።
✅ ለዜጎች ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ከወረቀት ነፃ የሆነ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ መጠቀም የሚያስችል ሶፍትዌር የመሬት አያያዝና አጠቃቀም የመሬት ባለይዞታ የፋይል ደኅንነትን ለመጠበቅ፣ ለደንበኞች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው።
✅ በአንድ ከተማ፣ ወረዳ ውስጥ ያለውን የግለሰብ፣ የመንግስት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የይዞታ ሙሉ መረጃን የሚያዘምን፣ ሁሉንም አሰራር በፊት ሲሰራ ከነበረው የወረቀት አሰራር በመውጣት ደስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ሞባይል፣ ታብሌት ሞባይሎችን በመጠቀም የሚያስችል እግጅ ዘመናዊ ወቅቱን የሚመጥን የዲጅታል ቴክኖሎጂን ነው።
✅ የዲጅታል ቴክኖሎጅ አሰራርን ለማዘመን፣ ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት፣ ትርፋማ ለመሆን፣ በጣም ወሳኝነት ያለው ነው ዘመናች የዲጅታል ቴክኖሎጅ ዘመን እንደመሆኑ መጠን አሰራራችን በዲጅታል ቴክኖሎጅ ካልታገዘ ተቋማት ለብዙ የገንዘብ ወጭ ፣ የጉልበትና የጊዜ ብክነት እንዲደርስባቸው ያደርጋል፡፡
✅ በመሆኑም ተቋማቶች ከሌሎች ተቋማቶች አሰራራቸውን ዲጅታል በማድረግ ቀልጣፋና ምቹ የዲጅታል ቴክኖሎጅ በመዘርጋት ራሳቸውን ተወዳዳሪ በማድረግ በልጠው መገኘት አለባቸው፡፡
✅ የመጀመሪያዎቹ ዋና ዋና ጥቅሞች
1. ሲስተሙ በተቋሙ ላይ ያለውን በዲጅታል ቴክኖሎጅ በመታገዙ አሰራሩን በዋናነት የመልካም አስተዳደር ችግር የሆነውን የባለጉዳይ መስተንግዶ በደቂቃዎች አገልግሎት አግኝተው እንዲሄዱ ያደርጋል፡፡
2. ሲስተሙ በተቋሙ ላይ ያለውን በዲጅታል ቴክኖሎጅ በመታገዙ በፋይሉ ላይ የተፈጥሮ ሰው ስራሽ አደጋ ቢፈጠር፣ መረጃው በእሳት፣ በውሀ እንዲሁም በሌሎች ችግሮች እንዳይጠፋ በማድረግ ከስጋት ነጻ ማውጣት ያሰችለናል፡፡
3. በተቋሙ ያለውን የፋይናንስ ከባለጉዳዮች ጋር በተያያዘ የክፍያን ስርዓት ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ማን እንደከፈለ፣ ማን እንዳልከፈለ ለቁጥጥር እንዲያመች በሚያስችል መልኩ የተዘጋጀ ነው፡፡
✅ በመሆኑም ድርጅታችን ለብዙ የግልና የመንግስት ድርጅቶችን የአሰራር ችግሮችን በመለየት በሀገራችን ያለውን አለም የደረሰበትን የዲጅታል ቴክኖሎጂን አጠቃቀም ሀገራችንና ማህበረሰባችን እንዲጠቀሙበት በማድረግ ስራን፣ አሰራርን ቀላል፣ ቀልጣፋና ምቹ እንዲሆን የማድረግን ስራ እየሰራን እንገኛለን።
✅ አለማችን አሁን ላይ የአኗኗር ዘይቤውን ቀላል እንዲሆን ካደረጉት አንዱ የዲጅታል ስርአት ከመጣ በኋላ ቀለል ባለ መልኩ ሰው አኗኗሩን ቀላል እንዲሆንለት አድርጓል።
✅ በእያንዳንዱ የማህበረሰብ፣ የመንግስትና የግል ተቋማት ላይ ብዙ ስራዎች አሰልች፣ አድካሚ፣ ብዙ ገንዘብ፣ ብዙ ግዜ፣ ብዙ የሰው ሀይል የሚጠይቅ ስራና አሰራር ያለበት ሲሆን ይህንን አሰራርና ስራ በቅልጥፍና፣ በታማኝነት፣ ከብዙ ግዜ ወሳጅነት፣ ከብዙ ወጭ የሚገላግለው አሰራርን በማዘመን ዲጅታላይዜሽን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
✅ በመሆኑም ድርጅታችን የከተማ መሬት አስተዳደር ስርዓት የዲጅታል ቴክኖሎጂ በማበልጸግ በሀገራችን ላሉ ለሁሉም የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤቶች ተቋሙን በሚመጥንና ስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ የተዘጋጀ በመሆኑ ማንኛውም የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤቶች እንዲጠቀሙበት እያደረገ ይገኛል።
✅ ════════
✅ ጊዜው የዲጅታል የቴክኖሎጂ ነው፡፡
ህልምዎን እውን የሚያደርጉ ሲስተሞችን, ድረ-ገጾችን (ዌብሳይቶችን) ለማሰራት ይደውሉ። አሰራርዎን ዘመናዊ ያድርጉ!
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!