የእየሱስና የማሪያም ፎቶ በውስጡ ስላለበት ሳይቃጠል የቀረው ቤት‼
======================================
(የ"ታዕምረኛውን ቤት" እውነታው እናጋልጥ!)
||
✍ ከታች በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ዙሪያውን ያለው ሁሉ ተቃጥሎ አንድ በቀይ ጣራ የተሸፈነ ቤት ምንም ሳይሆን ይታያል። አንዳንድ የሃገራችን ክርስቲያኖች፣ አክቲቪስቶችና ትልልቅ ሚዲያዎች ሳይቀሩ፤ ቤቱ ታዕምረኛ ቤት እንደሆነና በውስጡ የእየሱስና የማሪያም ፎቶ ስላለበት እንደሆነ እየነገሩን ነግረውናል። በርግጥ አልሆነም እንጂ ቢሆን እንኳ በውስጡ የእውነትም ፎቶዎቹ ቢኖሩ እንኳ ካለመቃጠል ያዳነው ሌላ ምክንያት እንጂ ፎቶዎቹ አይሆኑም።
ለማንኛውም የተወሰነ ልበል።
①) ፎቶው የተቀነባበረ ሐሰተኛ ፎቶ ወይም ፎቶሾፕ አይደለም። ትክክለኛ ፎቶ ነው።
②) ይህ ፎቶ ከአንድ አመት ከስድስት ወራት በፊት የተከሰተ ቃጠሎ ላይ የተነሳ ፎቶ እንጂ እነ የኔታ ቲዩብ እንደሚሉት አሁን ዛሬ የተነሳው የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት አይደለም። ሲጀመር ቦታውም ይለያያል።
ባለፈ አመት ኦገስት 08, 2023 ላይ በሃገረ አሜሪካ በሃዋይ ግዛት ውስጥ በምትገኘው ላሃይና (Lahaina) ከተማ በተከሰተው ሰደድ እሳት፤ ይህ ከእንጨት የተሠራ ቤት ሳይቃጠል ቀርቷል።
ጉዳዩ ምንድን ነው ተብሎ ነበር። Atwater Millikin እና ባለቤቷ ወደ ማሳቺዩትስ ከተማ እንዳቀኑ ነበር ሰደድ እሳቱ ተከስቶ በኋላ ቤታቸው አለመቃጠሉን በፎቶና በቪድዮ ያዩት። ቤቱ ከ1800 ጀምሮ የሚታወቀው Pioneer Mill Co የተሰኘ የስኳር ፋብሪካ መጽሐፍ ጠባቂ የነበረ ሰው ሲሆን ከመቶ አመት በላይ እድሜ ያለው ከእንጨት የተሰራ ቤት ነው። ሚሊኪንና ባለቤቷ ቤቱን የገዙት በወቅቱ ከሁለት አመት በፊት ሲሆን እድሳት አድርገውለት ነበር። በእድሳቱ ወቅት ቤቱ ታሪካዊና የቀድሞ ድዛይኑን ሳይለቅ የአስፋልት ጣራውን በጠንካራ ብረት ተክተውት ነበር። ከታች እስከ ላይ ከ36–40 ኢንች የሚሆነውን በድንጋይ ሸፍነውታል። በዙሪያው እሳት ቢከሰት አቀጣጣይ የሆኑ ነገሮችን አስቀድመው አርቀውለታል። በአጭሩ ግድግዳው ድንጋይና ጣራው ብረት የሆነ ቤት እንደትስ በእሳት ይፈተናል?
ስለ ቤቱ ያለመቃጠል ምክንያት «The real story behind that photo of a weirdly unscathed house in the rubble of Lahaina» በሚል አምድ አምደኛው Alex Wigglesworth በሎስ አንጀለስ ታይምስ ከአመት ከግማሽ በፊት ያወጣውን አርቲክል በዚህ ሊንክ አንብቡት። https://www.latimes.com/california/story/2023-08-18/how-did-the-red-house-survive-the-lahaina-fire
ያለመቃጠሉ ምክንያት ይህ ከሆነ፤ ክስተቱ ከአመት ከስድስት ወር በፊት የሆነ መሆኑን ለማረጋገጥ፤ በወቅቱ ፎቶው መነጋገሪያ ስለነበር የዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች ያኔ የሠሩትን ዘገባ ላካፍላችሁ።
1) ኒዮርክ ታይምስ፦ https://nypost.com/2023/08/21/owner-of-mauis-unscathed-red-house-explains-why-it-survived/
2) ቢቢሲ፦ https://www.bbc.com/news/world-us-canada-66575234
3) ሲቢኤስ ኒውስ የሠራው ቪድዮ፦
https://youtu.be/Ol6CN3qiAw0?si=1mWWYh6R7GOtaYc-
4) ሎስ አንጀለስ ታይምስ፦
https://www.latimes.com/california/story/2023-08-18/how-did-the-red-house-survive-the-lahaina-fire
★
እና አሁንስ ምን ትላላችሁ ወገን⁉️
ምን ያክል የማሳመኛ ምንጮች ቢደርቁባችሁ ነው እዚሁ እኛው ሃገር የፈጠራችሁት የውሸት ትርክትና ተረት ተረት አልበቃችሁ ብሎ በፈረንጅ ምስል አዛብታችሁ ለመስበክ የምትሞክሩት?
የምር አሳዘናችሁኝ። እኛ ጋ በሌሊት መስቀል ቀብራችሁ፤ ጠዋት ላይ እዚህ ቦታ ላይ የማሪያም መንፈስ አርፏል፤ ውሸት ከሆነ ቦታው ይቆፈርና ይታይ ተብሎ መስቀሉኝ ሲገኝ እያሳመናችሁ ብዙ ቤተ ክርስቲያን በሰፊ ቦታ ላይ ገንብታችኋል።
ለማንኛውም እኛን ተውንና ቢያንስ የናንተው ሰው ይታዘባችኋል። ይህን ትርክት ስታወሩ ቤቱ ውስጥ የእየሱስና የማሪያም ፎቶ ኖሮ ግን የተቃጠለበት ሰው ይገረምባችኋል። ያላመነውን እናሳምናለን ብላችሁ በውሸት ታሪክ ስታቀነባብሩ፤ ይባስ ያመነላችሁን ታባርራላችሁ። ዝም ብሎ ተዳፍኖ ይብሰል¡
በቃ! ከዚህ ሁሉ ድካምና ስቃይ፤ ለምን እስልምናን አትቀበሉም? ኑ! ኢስላም በእውነት እንጂ በትርክት አያሳምንም‼
||
t.me/MuradTadesse
x.com/MuradTadesse