ለኮ /ቻ ትም / መምሪያ ስርዓተ ትምህርት ቡድን
የውጤት ማስተካከያ ስለማሳወቅ
የሚሊኒየም ኮምቦልቻ 2ኛ ደ/ት/ቤት የ 2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎችን ውጤት 18 % በሚል ያስተላለፍነው
አሁንላይ ፈተናዎች ኤጀንሲ በላካልን መሠረት በመደበኛ ያለፉ ወደ 19.5 % ከፍ ያለ ሲሆን በሪሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ከተፈተኑ 210 ተማሪዎች ውስጥ 155 ተማሪዎች ማለትም
73.8 % የዩኒቨርስቲ ምርጫ በመሙላት ላይ ይገኛሉ። በመሆኑም ያልሞላችሁ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በ1 - 02 - 2017 ዓ.ም እንድትሞሉ እናሳስባለን።