Naol Crypto And Airdrop Zone


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка


Welcome to the ultimate tech tips destination, where you can find:
- Technoloy News
- Crypto News
- Daily Combo
- Apps Review
- Website Review and More
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


🎁DurovCaps Airdrop
💰Get Sticker Caps - Maybe
🎉For All User

▶️Event Link :-
https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=844753455

- Just Join & Do Task
- Done


Which one ?


zoo 🚩

Paws 🏴‍☠️


💎 paws new task

ጋይስ በተለይ 30 task ያልሰራችሁ በፍፁም እንዳታልፉ


🐾PAWS New Limited Time Task ✔️

❓ Taskun በ5 ጣታችሁን አንዴ ንኩት እና Claim አድርጉ ✌️

Maybe it's the last task...


ZOO 10% የሚሆነውን Total supply Token ለ investors ማለትም በTon እና star ለከፈሉ ተጠቃሚዎቻቸው Mining ሲያልቅ በBonus መልክ እንደሚሰጡ በቻናላቸው አሳውቀዋል።


BONUS $ZOO 🚀

10% of the supply for spenders.

Frens, we greatly appreciate players who support our project through in-game purchases, whether it's using Stars or TON.

As a token of our gratitude, we've decided to reward you with an additional 10% of the total $ZOO supply!

All players who make in-game purchases before the mining phase ends will qualify for a share of these bonus tokens.

The biggest spenders will receive an especially generous reward!

Thank you for being part of our journey!

Stay tuned!

🚩🚩🚩


✔️ #Pads ይባላል ከPaws ጋር በብዙ ነገሩ ተመሳሳይነት ያለው ቢሆንም እንደሌላው Telegram ላይ ብዙ አመት በቆየንበት ልክ ሳይሆን በቅርቡ የጀመራችሁ ከሆነ ነው ጥሩ reward በመስጠት የሚጀምረው 🌐

✔️ ይህ Project አዲስ ሲሆን እያስተዋወቀው ያለው ደግሞ ከዚህ በፊት Pawsን አስጀምሮን የነበረው እና Twitter ላይ Influencer በመሆኑ የሚታወቀው Victor [s0meone_u_know] ነው!🫡

✔️ አሁን ላይ እንዲህ አይነት projectኦችን Early መጀመር ጥቅሙን ሁላችሁም የተረዳችሁ ይመስለኛል... ስለዚህ ሳትውሉ ሳታድሩ Viral ሳይወጣ አሁኑኑ ጀምሩት.. እንደሌላው ጊዜ Risk በመውሰድ Multi መስራታችሁን ደግሞ አትዘንጉ🍸

ለመጀመር
😜👇
https://t.me/Padsfambot/Padsapp?startapp=3259ea2f

Thanks to geትሽ Friend☺️


Zoo Game - Riddle & Rebus !

Riddle
: Arapaima
Rebus : Gibbon




ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !

happy epiphany❤️




🐶 PAWS New Time-Limited Task!

➡️Click on 'Start' & visit the website
➡️Click on the three-bar menu
➡️Click on the 'Pre-market'
➡️Back to the bot & refresh 🤵


PAWS አዲሱ TASK !!

ወደ Website ሂዱ ከዛ eligible መሆናቹን እዩና ከዛ ወደ ቦቱ ተመልሳቹ refresh አርጉት አለቀ 5k paws ይሰጣቹሀል ።


PAWS New Limited Task Start ብላቹህ መጠበቅ ነው ጊዜው ሲያልቅ 5000 PAWS ይሰጣችሗል


To day riddel of the day

Answer 👉🏽 Ostrich

Today's Rebus of the Day

Answer 👉🏽 Hyena




Zoo Game - Riddle & Rebus !

Riddle
: Goat
Rebus : camel


PAWS 300 ሺ በታች የሆናችሁ eligible ናችሁ።

300,000 በላይ ያለው ሰው ተጨማሪ ቦነስ ያገኛል ነው እንጂ ዋና መስፈርት አይደለም።

ዋና መስፈርቱ...

- በዌብሳይቱ verify ማድረግ
- 30 task መስራት ( ከsnapshot በፊት )
- የገና ግዜ ታስኮቹን ሰርቶ ከgrinch PAWS ማስመለስ (ድንጋይ የነበረውን)
- activity check ( ገና ነው ይሄ ለሁሉም አልተሰጠም)

ቦነስ እሚያስገኙ ( ግዴታ ያልሆኑ ) መስፈርቶች

- vote badge ( በstar vote ማድርገ )
- explore TON ( በቶን wPAWS መግዛት ) ይህ አሁንም ዌቡ ላይ አለ።
- PAWS BALANCE ( 300ሺ እና ከዛ በላይ )


paws 💎 check eligible or not 😎


PAWS ላይ ባለፈው ዋሌት connect ያላደረጋችሁ አሁን ገብታችሁ connect አድርጉ።

የግድ connect ማድረግ አለባችሁ የ Paws Airdrop ለማግኘት ግዴታ ነው።

Показано 20 последних публикаций.