Tonekeepr ሰትጠቀሙ መጠንቀቅ ያለባችሁ ነገሮች
1ኛ ቶን ወይም usdt ለሰው ስትልኩ የመጀመሪያ የላካችሁት ገብቶ ሳይጨርስ እላዩ ላይ ሌላ ምትደርቡበት ከሆነ የላካቹትን crypto Unknown በማለት ይቀይረዋል ይሄም ሲስተሙ ለማን እንደሚልከው አያውቅም በዚ የተነሳ ሙሉ በሙሉ የነበራችሁን crypto ልታጡ ትችላላችሁ።
2ኛ ስትልኩ ገብቶ ሳይጨርስ ዳታ ምታጠፉ ወይም wifi ምታቋርጡ ከሆነ ከአከውንታቹ ይቆርጣል ወደ ተላከልት ሰው ግን አይገባም ወይ ደሞ እረጅም ሰዐት ወይ ቀናት ሊወስድ ይችላል ምክንያቱም ሲስተሙ መልሶ ያን አድሬስ ለማግኘት ጊዜ ይወስድበታል ይሄን ሂደት የሚያከናውኑት ደሞ ሰዎች ናቸው በተደጋጋሚ report ማረግ አለባችሁ አለበለዚያ ከነጭራሹም ልታጡት ትችላላችሁ።
3ኛ በተደጋጋሚ Nft ይላካል እና ሚልኩት ደሞ ሀከሮች ናቸው ያ Nft ስክሪናቹ ላይ ታዩታላቹ እንጂ ባላንሳቹ ላይ ሚጨምረው ነገር የለም ከፍታቹት ስገቡ የላከላቹ ሰው አካውንታቹ ውስጥ በቀላሉ ይገባል በዚ የተነሳ ያሉችን crypto ወደራሱ ይልከዋል ማለት ነው ስለዚህ እንደዚ አይነት ነገር ሲመጣላቹ ከፍታቹ አትግቡ።