ይህ ቴስላ ስማርት ስልክ የሳምሰንግ እና የአይፎን ምርቶችን ከገበያ ያሰናብት ይሆን ?
🕹️Tesla Smartphone;
🔺ለኔትዎርክ የትኛውም የአለም ክፍል አይገድበውም
🔺ዋጋው ከአይፎንና ከሳምሰንግ ዝቅ እንዲል ሆኖ በ 299$ ዶላር በቅርቡ ለገበያ እንደሚውል እየተነገረ ይገኛል
🔺ቻርጅ ብርሃን የፀሃይ በራሱ ይሞላል
🔺ሲምካርድ አይፈልግም
🔺የቴሌኮም ኩባንያ አያስፈልገውም
🔺ኔትወርክ የራሱ ከሆነው ሳቴላይት ስታርሊንክ በነፃ ይቀበላል
🔺የገመድ አልባ ኔትዎርክ ማማዎች አያስፈልጉም
🔺ክፍያ የሚጠየቅባቸው አገልግሎቶች ሲኖሩ በቀጥታ ኢለን መስክ የዲጂታል መክፈያ ዘዴ የሚተላለፍ
🔺 100% private
🔺በነፃ የስታርሊንክ ቲትወርክ/ዳታ ያለው
🔺የባለ ስልኩ ግል መረጃ ለሶስተኛ ወገኖች አይሸጥም