Фильтр публикаций


































ውድ የፊላታዎስ ሚዲያ ቤተሰዎቼ

የእግዚአብሔር ሰላም የእናታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የመላእክት ጥበቃና የቅዱሳን በረከት ከሁላችን
ጋር ይሁን አሜን!

ፊላታዎስን መቀላቀል የምትፈልጉ ስብስክራይብ ማድረግ ትችላላቹ ውድ ቤተሰቦቼ በቅርብ ቀን ያስተምሩናል ይገስጹናል ብለን ያሰብናቸውን ነገሮች እግዚአብሔር ቢፈቅድ ይዘንላቹ እንመጣለን!

@Philataos_Media

የእግዚአብሔር ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!🙏







Показано 20 последних публикаций.