#AmboUniversity
የተማሪዎች ጥር ማስታወቂያ
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አጠናቃችሁ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች
በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነዉ ጥር29-30/2017 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እንገልፃለን፡፡
ማሳስቢያ፡-
ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:-
1. የ8ኛ ክፍል ስርቲፊኬት (ዋናዉን እና ፎቶኮፒ)፣
2. ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (ዋናውን እና ፎቶኮፒ)፣
3. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና ኮፒ)፣
4. 3*4 የሆነ 2 ጉርድ ፎቶግራፍ ፣
5. አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
@Qesem_University