ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🔖 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ፦
                            

https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔖ሱቅ በደረቴ

∙ ጅልባብና ኒቃቦች
∙ የተለያዩ ኪታቦች
∙ ቁርአን የሶላት ሸርሸቮች
∙ ሌሎችም ሁሉም ባንድ ያገኛሉ።

ሁሉም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን

ለበለጠ ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ⇓⇓
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123




🛑👉 ከሸህ አልባኒ ንግግሮች

እየተመገቡ ማውራት እንዴት ይታያል?

ጥያቄ፦
በምግብ ሰአት ማውራት የሚከለክል መረጃ አለን❓

🔖 መልስ፦
እየተመገቡ ማውራትን አስመልክቶ የመጣ ክልከላም ሆነ ትእዛዝ የለም። ምግብ እየበሉ ማውራት ከምግብ ውጪ ከማውራት ጋር አንድ ነው። መልካም ንግግር ከሆነ መልካም ነውና አይከለከልም። መጥፎ ንግግር ከሆነ ደሞ ይከለከላል❗️

سلسلة الهدى والنور 15

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru




🔖ትክክለኛ የጠቃሚ እውቀት ባለቤቶች ምልክት !!

《"مِنْ عَلَامَاتِ أَهْلِ العِلْم النَّافِع: أَنَّهُم لَايَرَونَ لأَنْفُسِهِمْ حَالًا وَلَامَقَامًا، وَيَكْرَهُونَ بِقُلُوبِهِم التَّزْكِيَة وَالمَدْحَ، وَلَا يَتَكَبَرُونَ عَلى أَحَد"》

🏷 ከጠቃሚ እውቀት ባለቤቶች ምልክት ውስጥ

√ ለራሳቸው የተሻለ ሁኔታና ከሁሉ የተሻለ ቦታ አለን ብለው አያስቡም!
√ በቀልባቸው የሰዎች ማጥራትና ውዳሴ ይጠላሉ !
√ በማንም ላይም ደሞ አይኮሩም !!


الحَافِظْ ابنُ رَجَب - رَحِمهُ الله



──────⊱◈◈◈⊰──────
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🛑👉 የሰዎቹን ትተህ ወደ አላህ ከጅል !!

قال : ابن عثيمين رحمه الله

《ونقول للإنسان : اعتمد على نفسك بالنسبة للناس فلا تسألهم ولا تستذل أمامهم واستعن عنهم ما استطعت أما بالنسبة لله فلا تستعن عنه بل كن دائما معتمدا على ربك حتى تتيسر لك الأمور  》

🛑👉ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ በማለት ተናግሯል።

ለሰው ልጆች እንዲህ በማለት እንመክራለን
🔖 ከሰው_ልጆች_አንፃር
↝በራስህ ተማመን
↝አትጠይቃቸው
↝በልመና ከፊታቸው አትዋረድ
↝አቅምህ በቻለው ልክ ከነሱ ተብቃቃ
🔖ከአላህ_አንፃር_ግን
⇛ከሱ አትብቃቃ ጠይቀው
⇛ነገራቶቹ እንዲስተካከሉልህና እንዲሳኩልህ ሁሌም በሱ የምትመካና የምትደገፍ ሁን‼️

القول المفيد على كتاب التوحيد (٣٩٦)



 ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🛑👉ተተኪ ካለው ዱንያህ በላይ ተተኪ የሌለው ዲንህ ያስጨንቅህ።

قال العلامة صالح الفوزان حفظـه الله:
ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ በለዋል፦

الدنيا إذا زالت يعوض الله عنها،‏لأن الرزق بيد الله ‏لكن الدين إذا زال ما الذي يعوضه?

✅ ዱንያ በአጠቃላይ ብትወገድ አያሳስብም አላህ ይተካዋል። ምክንያቱም ሪዝቅ ሁሉ በአላህ እጅ ነውና። ነገር ግን ዲን ከተወገደ ማን ነው የሚተካው⁉️
📚 شرح رسالة الدلائل (٨٠)
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ፈዳኢሉል ቁርአን
╰─────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14246

├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
┢📮 መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት ┃የምትፈልጉ በ @Yusufapp_developer  ┃የቴሌግራም አድራሻችን ይነግሩን!
┡⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

http://t.me/Yusuf_App1
╰╼───────────────╯


ፈዳኢሉል ቁርአን.apk
96.9Мб
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ፈዳኢሉል ቁርአን
╰─────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14246

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔖መሮር .እንደ..ዘበት....❗️

ተውሂድ አዘል አስተማሪ ግጥም

መኖር “መሄድ” ቢሆንማ…ሳያጣሩ እያጋሩ
ከመቃብር ለሚያንኳኩ…ሙታኖችን ለሚያዋሩ
ላንቃቸው እስኪበጠስ…ላይሰሙ ለሚጣሩ
ቤሳ ቤስቲን የሌላቸው…ጣኦታትን ለሚያባሩ


ሰማያዊ ቅዱስ ቃሉን…የማይሰሙ እማይማሩ
መኖር እንዲህ ቢሆንማ…ለጠፋበት ቅጥ አንባሩ
ላ ቱስሚዑል መውታ ብሎ…ባልሰየማቸው ጀባሩ

🎙ኢብኑ ሙነወር «ሐፊዘሁላህ»
~
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru






🛑👉አደራ በዱአ ላይ !!

ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንለት) እንዲህ ይላል።

ዱአ ማለት በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ከሆኑ መድሀኒቶች ውስጥ አንዱ ነው
¶ዱአ የበሽታ ጠላት ነው
¶ዱአ በሽታን ይከላከላል
¶ዱአ በሽታን ያክማል
¶ዱአ በሽታን ከመውረዱ በፊት ይከላከላል
¶ዱአ በሽታ ከወረደ እንዲነሳ ያደርጋል
¶ዱአ በሽታን እንዲቀንስ ያደርጋል
¶በአጠቃላይ ዱአ የሙእሚን መሳሪያ ነው

الداء والدواء (11)


=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru




❲የሙሲባና ፊትና መብዛት ሰበብ❳
❲ ከተለያዩ በላዎች መዳኛ መንገድ❳
❲ የወንጀላችን ቅጣት በዱንያ ላይ❳
⚍⚌⚍⚌⚍⚌⚍⚌⚍⚌⚍⚌⚍

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
~
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🔖 እንደት ነዉ የአደብ እና የአኽላቅ ባለቤት የሚያደርግህ !? ምላሱን ያልጠበቀ ከአኽላቅ ባለቤቶች አይሆንም! ምላስህ ለመያዝ/ለመጠቅ ሀዲስን አስታዉስ፦ በአላህ እና በመጨረሻዉን ቀን የሚያምን መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል...!

كفيل بأن يجعلك من أهل الأخلاق والأدب ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


•• قال العلامة صالح الفوزان (حفظه الله)

🔖ሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁሏህ እንድህ ይላሉ፦

ሴት ከተበላሸች ቤት ይበላሻል፣ ቤት ከተበላሸ ልጆች ይበላሻሉ ፣ ቤቶች ከተበላሹ ማህበረሰብ ይበላሻል።

‏إذا ضاعت المرأة ضاع البيت، وإذا ضاع البيت ضاع الأولاد، وإذا ضاعت البيوت ضاع المجتمع.

‏[محاضرات في العقيدة والدعوة صـ 162].


||

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል


••عَـلِّـمْ وَلَـدَكَ الْأُصُـولَ الـثَّلَاثَةَ
- الشَّيْخُ عَبْدُ الرَّزَّاقِ الْبَدْرِ حَفِظَهُ اللَّهُ

Показано 20 последних публикаций.